Fana: At a Speed of Life!

የጋራ መግባባት በመፍጠር ሀገርንና ህዝብን ለማሻገር እየተሰራ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአመራሩ ቀጣይ ተልዕኮ ወሳኝ በሆኑ መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት በመፍጠር ሀገርን እና ህዝብን ለማሻገር እየተሰራ ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ አቶ አደም ፋራህ ከ"ዕዳ ወደ ምንዳ" በሚል…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በተዘጋጀው የ’ቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም’ የአቀባበል እራት ተደረገላቸው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በተዘጋጀው የ'ቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም' የአቀባበል እራት ላይ ተገኝተዋል። የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በመርሐ ግብሩ ላይ አቀባበል…

ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በእስራኤል ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በእስራኤል ወሳኝ ጉብኝት እንደሚያደርጉ የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ገለጹ፡፡ ብሊንከን ከእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር በቴል አቪቭ ሰዓታት የፈጀ ውይይት ባደረጉበት…

የቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሺየቲቭ ለድህነት ቅነሳ አስተዋፅኦ ማድረጉን ቻይና ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አለም ዓቀፉ የቻይና ቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሺየቲቭ በዓለም ላይ ድህነትን ለመቀነስ የሚደረገውን ጥረት በማገዝ አስተዋጽኦ ማድረጉን የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስተቴር አስታወቀ። የቻይና የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ማኦ ኒንግ፤ “ቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭ”…

በክልሉ ባሉ ዞኖችና ወረዳዎች በአመዛኙ የሰላም ሁኔታ እየተሻሻለ ነው – የአማራ ክልል ፀጥታ ቢሮ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን ላይ በክልሉ ባሉ ዞኖችና ወረዳዎች በአመዛኙ የሰላም ሁኔታ እየተሻሻለ መምጣቱን የአማራ ክልል ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ። የአማራ ክልል የሰላምና ፀጥታ ቢሮ በሰጠው መግለጫ መንግስት ከህብረተሰቡ ጋር በመሆን ችግሮችን ለመፍታት እየሰራ ነው…

በክልሉ ባሉ ዞኖችና ወረዳዎች በአመዛኙ የሰላም ሁኔታ እየተሻሻለ ነው – የአማራ ክልል ፀጥታ ቢሮ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን ላይ በክልሉ ባሉ ዞኖችና ወረዳዎች በአመዛኙ የሰላም ሁኔታ እየተሻሻለ መምጣቱን የአማራ ክልል ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ። የአማራ ክልል የሰላምና ፀጥታ ቢሮ በሰጠው መግለጫ መንግስት ከህብረተሰቡ ጋር በመሆን ችግሮችን ለመፍታት እየሰራ ነው…

የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከሶስት የቻይና ኩባንያዎች ጋር የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከሶስት የቻይና ኩባንያዎች ጋር የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመ። ሥምምነቱን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ ከኩባንያዎቹ የሥራ ሃላፊዎች ጋር ተፈራርመውታል። ሥምምነቱ ከሁለት ፋርማሲዩቲካል እና…

ኢትዮጵያ በቻይና የማዕድን ዘርፎች በተካሄደ መድረክ ላይ ተካፈለች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቻይና ቤጂንግ በተካሄደ የማዕድን እና ሌሎች ዘርፎች መድረክ ላይ ተሳተፈች። በመድረኩ ላይ በዘርፉ የተሰማሩ ከ300 በላይ አልሚዎች መሳተፋቸውን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ አስታወቀዋል። በመድረኩ በማዕድን እና…

አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የክልሉ ተወላጅ ዳያስፖራዎች በልማት ስራ ላይ የሚያደርጉትን ተሳትፎ እንዲያጠናክሩ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የክልሉ ተወላጅ ዳያስፖራዎች በክልሉ በልማት ስራ ላይ የሚያደርጉትን ተሳትፎ እንዲያጠናክሩ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በጅግጅጋ ከተማ ታይዋን ማዕከል በደረሠው የእሳት አደጋ…

ሰው አግተው ገንዘብ ተቀብለዋል የተባሉ የአ/አ የፖሊስ አባላት ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሰጣቸውን ሃላፊነት ያለአግባብ በመገልገል ሰው አግተው ገንዘብ ተቀብለዋል የተባሉ የአ/አ የፖሊስ አባላት ላይ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ። ክሱን ያቀረበባቸው የፍትህ ሚኒስቴር…