የሀገር ውስጥ ዜና 3 ኢትዮጵያውያን የጣሊያኑ ኢኒ ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊ ሆኑ Alemayehu Geremew Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሦስት ኢትዮጵያውያን “የአፍሪካ ወጣት ባለ ተሰጥዖዎች” በሚል ዘርፍ የ2023 የኢኒ ዓለምአቀፍ ሽልማት አሸናፊ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ የሽልማቱ አሸናፊዎች ዔልሻዳይ ሙሉ ፈጠነ ከኬንያ ሞይ ዩኒቨርሲቲ፣ ፂዮን አያሌው ከበደ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ 35 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ Melaku Gedif Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሦስት ወራት ከ35 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ንግድ፣ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የኢንቨስትመንት ፕሮጀክት ጥናትና ፕሮሞሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ከከተሞች ትብብር መድረክ ጋር ስምምነት ፈረመ Feven Bishaw Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ከከተሞች የትብብር መድረክ ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን የትብብር ማዕቀፍ ሠነድ ዛሬ ፈርሟል፡፡ ስምምነትቱን የፈረሙት÷ የከተማ አስተዳደርና አገልግሎት አሰጣጥ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ፈንታ ደጀን እና የከተሞች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሰዓታት ተኩስ ማቆም ስምምነቱ በመክሸፉ እስራዔል የቦንብ ድብደባዋን ቀጥላለች ተባለ Alemayehu Geremew Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔልና ሀማስ ለሰዓታት የተኩስ አቁም ላይ እንዲደርሱ የተጀመረው ዲፕሎማሲያዊ ጥረት ሳይሳካ ቀርቶ እስራዔል ጋዛን መደብደብ መቀጠሏ ተሰማ፡፡ እንደ ሮይተርስ ዘገባ እስራዔል ጋዛ ላይ የምታደርሰውን ድብደባ እንድታቆም ለማሸማገል ጥረት ሲደረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሙስና ወንጀል የተከሰሱ 4 የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ተሰጠ Feven Bishaw Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለ አግባብ የሲሚንቶ ግዢ በመፈፀም ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ ለግል ጥቅም አውለዋል ተብለው በሙስና ወንጀል የተከሰሱ 4 የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ተሰጠ። በተከሰሱበት አንቀጽ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ሕይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ዳሌ ሰዲ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስምንት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ የወረዳው ትራንስፖርት ጽሕፈት ቤት የትራፊክ ደኅንነት ተቆጣጣሪ አረጋ መንገሻ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ ዛሬ ጠዋት 2፡00…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ በንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነታቸውን ለማጠናከር እንደሚሰሩ አስታወቁ Meseret Awoke Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ ያላቸውን የጠነከረ ግንኙነት በቢዝነስ እና በኢንቨስትመንት ይበልጥ ለማጠናከር እንደሚሰሩ አስታውቀዋል፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ በኢትዮጵያ ከደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ካንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀሰተኛ ቼክ 75 ሚሊየን ብር በማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ተከሰሱ ዮሐንስ ደርበው Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀሰተኛ ቼክ ከኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ አ.ማ ለክፍያ የታዘዘ በማስመሰል 75 ሚሊየን ብር በማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ተከሰሱ። ተከሳሾቹ 1ኛ የጂግጂጋ ነዋሪ የሆነውና የኮንስትራክሽን ድርጅት ባለቤት ነው የተባለው ሀሰን መሐመድ፣2…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዓለም ምግብ ፎረም እየተሳተፈች ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ዛሬ በተጀመረው የዓለም ምግብ ፎረም ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡ በአረንጓዴ ልማት፣ በመስኖ ስንዴ ልማት ምርትና ምርታማነት እንዲሁም በሌማት ትሩፋት የተከናወኑ ተግባራትንና ተሞክሮዎችን…