የሀገር ውስጥ ዜና የረጲ የደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ በሙሉ አቅሙ ኃይል ማመንጨት ጀመረ Melaku Gedif Oct 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የረጲ የደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የተርባይኑ ጥገና ተጠናቆ በሙሉ አቅሙ ኃይል ማመንጨት መጀመሩን የጣቢያው ስራ አስኪያጅ ብሩክ ኤባ ገለጹ። የረጲ የደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ስራ አስኪያጅ ብሩክ ኤባ፤ አሁን ላይ የኃይል ማመንጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ7 ነጥብ 3 ሚሊየን ወገኖች የምግብና የገንዘብ ድጋፍ ተደርጓል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Meseret Awoke Oct 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 7 ነጥብ 3 ሚሊየን ወገኖች የምግብና የገንዘብ ድጋፍ መደረጉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ፤ በሀገራዊ የጸጥታ ሁኔታ፣ የአስቸኳይ ድጋፍ፣ የግብርና ስራዎችና ሌሎች ሀገራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከዚህ ቀደም ለልማት ስራ ባልዋለ አካባቢ የቅባት እህል በስፋት እየለማ ነው – አቶ እንዳሻው ጣሰው Meseret Awoke Oct 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዚህ ቀደም ለልማት ስራ ያልዋለና በረሀማ የሆነ አካባቢ ለዘይት ፋብሪካ በግብአትነት የሚውል የቅባት እህል በስፋት እየለማ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ። የተፈጥሮ ጸጋን በአግባቡ መጠቀም ከተቻለ ውጤታማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቱርክ ከአፍሪካ ጋር በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ ትብብር ታደርጋለች – ኤርዶሃን Meseret Awoke Oct 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ ከአፍሪካ ጋር በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ ትብብር እንደምታደርግ የቱርኩ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን ገለጹ፡፡ ኤርዶሃን በ4ኛው የአፍሪካ -ቱርክ የቢዝነስ እና ኢኮኖሚ ፎረም ላይ ባደረጉት ንግግር፥ የቱርክ ባለሃብቶች በአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ጥራት ችግሮችን ለመቅረፍ የመምህራን ጉዳይ ሊጤን ይገባል – ምሁራን Meseret Awoke Oct 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተማሪዎች ውጤት ላይ የተመዘገበውን ዝቅተኛ ውጤት ለማሻሻልና የትምህርት ጥራት ችግሮችን ለመቅረፍ የመምህራን ጉዳይ ሊጤን እንደሚገባው ምሁራን ተናገሩ። ምሁራኑ ለተማሪዎች ውጤት ማሽቆልቆል ሁሉም ሀላፊነቱን ሊወጣ ይገባል ብለዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀውዜን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ12ኛ ክፍል ፈተና የወሰዱ 6 ተማሪዎች ህይወት አለፈ Amele Demsew Oct 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ሀውዜን ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰዱ 6 ተማሪዎች ሕይወት አለፈ። አደጋው ተማሪዎች ከዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ መልቂያ ፈተናን ተፈትነው ትናንት ከሰዓት በኋላ ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲጓዙበት…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልላችን 639 ሺህ 105 ሄክታር መሬት ላይ የማሽላ ሰብል ለምቷል – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ Amele Demsew Oct 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በምርት ዘመኑ 464 ሺህ 821 ሄክታር መሬት ላይ የማሽላ ሰብል ለማልማት ታቅዶ ከእቅድ በላይ 639 ሺህ 105 ሄክታር መሬት መልማቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ከአሸባሪ መረጃዎች ሥርጭት ጋር በተያያዘ ኅብረቱ “ኤክስ” ላይ ምርመራ ጀመረ Alemayehu Geremew Oct 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት ቀደም ሲል ትዊተር በመባል ይታወቅ የነበረው የአሁኑ “ኤክስ” ላይ የሽብር ይዘት ካላቸው መረጃዎች ስርጭት ጋር በተያያዘ ምርመራ ማካሄድ መጀመሩ ተገለጸ፡፡ ኅብረቱ “ኤክስ” ላይ ምርመራ የጀመረው ከጥላቻ ንግግር፣ ከሐሰተኛ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ቀንቶታል Amare Asrat Oct 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 2 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል። ቀደም ብሎ በተካሄደውና ሀምበሪቾ ዱራሜን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ባገናኘው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ 2 ለ 1 አሸንፏል። …