የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የሚኒስትሮችን ሹመት መርምሮ አፀደቀ Feven Bishaw Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ ባለው መደበኛ ስብሰባ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቀረበለትን የሚኒስትሮች ሹመት መርምሮ አፅድቋል፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና አንበሳ የከተማ አውቶቡስ እና ሸገር የብዙሃን ትራንስፖርት ተዋሃዱ Melaku Gedif Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንበሳ የከተማ አውቶቡስ እና ሸገር የብዙሃን ትራንስፖርት የአዲስ አበባ ከተማ የአውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ተብለው በአንድ ተቋም ተዋሃዱ፡፡ የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ግዛው አለሙ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመላው ሀገሪቱ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከተውጣጡ የዩኒቨርስቲ ምሁራን ጋር “ለሀገር ብልጽግና፤ የምሁራን ሚና” በሚል ርዕስ ተወያዩ። ተሳታፊዎች በመማር ማስተማር ሂደት ውስጥ እንዲሁም በሀገራዊ ልማት፣ ሰላምና ፀጥታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትናንት በተከሰቱ ሦስት የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ ዮሐንስ ደርበው Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተሞች በትናንትናው ዕለት በተከሰቱ ሦስት የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ። የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፀው÷ ትናንት ምሽት 4 ሰዓት ከ58 ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዴንማርክ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች Feven Bishaw Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ዴንማርክ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን የልማት ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የዴንማርክ የልማት ትብብር እና ዓለምአቀፍ አየር ንብረት ሚኒስትር ዳን ጃርገንስ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ዘላቂ ሠላም ለማስፈን ያለመ ውይይት እየተካሄደ ነው Alemayehu Geremew Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ዘላቂ ሠላም ለማስፈን ያለመ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰን እና በከፍተኛ አመራሮች ልዑክ እየተመራ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ባለፉት ዓመታት እንደ ሀገር ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ባለፉት 6 ወራት 42 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ሰበሰበ Shambel Mihret Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ባለፉት ሥድስት ወራት 42 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ያለፉት ስድስት ወራትን የስራ አፈጻጸም የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 6 ወራት ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚያወጡ ገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካት ተችሏል Feven Bishaw Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 6 ወራት ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚያወጡ በውጭ ምንዛሬ የሚገቡ ምርቶች በሀገር ውስጥ ምርት መተካት መቻሉን የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ስለሺ ለማ ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ሸኔ ላይ እየተወሰደ ባለው እርምጃ የፀጥታ ሁኔታው እየተሻሻለ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ሸኔ ላይ በመከላከያ እና በክልሉ ፀጥታ ኃይል እየተወሰደ ባለው እርምጃ የፀጥታ ሁኔታው እየተሻሻለ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው አቶ ኃላፊ ኃይሉ አዱኛ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ በአሸባሪው ሸኔ ላይ በተወሰደው…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፋዊ የደኅንነት ሁኔታ ለኢትዮጵያ ደኅንነት ያለው አንድምታ ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው Amele Demsew Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅታዊ፣ ዓለም አቀፋዊ እና ቀጣናዊ ጅኦ ፓለቲካ እና የደኅንነት ሁኔታ በኢትዮጵያ ደኅንነት ላይ ያለው አንድምታ ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው። የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ኃላፊ ብርጋዴር ጄነራል ቡልቴ ታደሠ በውይይቱ ላይ ባደረጉት ንግግር ÷…