Fana: At a Speed of Life!

ሐረርን የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ የሚከናወኑ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐረር ከተማን ተመራጭ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ እየተከናወኑ የሚገኙ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የክልሉ ባህል ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ተወለዳ አብዶሽ በሰጡት መግለጫ ÷ ሐረር ከተማን የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ…

ወልቂጤ ከተማ እና ሲዳማ ቡና በአቻ ውጤት ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ወልቂጤ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ወልቂጤ ከተማና ሲዳማ ቡና 1 ለ1 በሆነ አቻ ውጤት…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ “በኤየር ካርጎ ኒውስ አዋርድ 2023” በሁለት ዘርፍ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነትና ሎጂስቲክስ  ዘርፍ “በኤየር ካርጎ ኒውስ አዋርድ 2023” በሁለት ዘርፎች አሸንፏል፡፡ አየር መንገዱ የዓመቱ ምርጥ የጭነት አየርመንገድ ሽልማትን ለ2ኛ ጊዜ እንዲሁም የአፍሪካ ምርጥ የጭነት አየር መንገድ ሽልማትን…

የመጀመሪያው የአይሱዙ ተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የአይሱዙ ተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ፣ሽያጭና ድህረ ሽያጭ ማዕከል በዛሬው ዕለት ተመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የተገኙት የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) ÷የጭነት ተሽከርካሪዎች እንዲመረቱ…

በመዲናዋ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ፈቃድ የወሰዱ አካላት ወደ ስራ መግባታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በበጀት ዓመቱ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ፈቃድ የወሰዱ አካላት ወደ ጅምር የግንባታ ስራ መግባታቸውን የከተማዋ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ በባለስልጣኑ የግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ዘርፍ ዳይሬክተር ከማል ጀማል…

የወባ ሥርጭትን ለመቆጣጠር  ዜጎች የመከላከያ መንገዶችን በትክክል ሊተገብሩ ይገባል – ዶ/ር ሊያ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚስተዋለውን የወባ ሥርጭት ለመቆጣጠር ዜጎች የወባ መከላከያ መንገዶችን በትክክል ሊተገብሩ እንደሚገባ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ አሳሰቡ፡፡ 5ኛው ሀገር አቀፍ የወባ ሳምንት “ወባን ማጥፋት ከእኔ ይጀምራል“በሚል መሪ ሃሳብ በአሶሳ…

የኖቤል አሸናፊዋ አሜሪካዊት ገጣሚ በ80 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2020 የስነ-ጽሁፍ ዘርፍ ኖቤል አሸናፊዋ አሜሪካዊት ገጣሚ ሉዊስ ግለክ በ80 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የተለያዩ ዘገባዎች ገለጹ። በያል ዩኒቨርሲቲ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ፕሮፌሰር የነበሩት ግለክ የመጀመሪያ የግጥም ሥራ ስብስባቸውን…

የረጲ የደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ በሙሉ አቅሙ ኃይል ማመንጨት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የረጲ የደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የተርባይኑ ጥገና ተጠናቆ በሙሉ አቅሙ ኃይል ማመንጨት መጀመሩን የጣቢያው ስራ አስኪያጅ ብሩክ ኤባ ገለጹ። የረጲ የደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ስራ አስኪያጅ ብሩክ ኤባ፤ አሁን ላይ የኃይል ማመንጫ…

ለ7 ነጥብ 3 ሚሊየን ወገኖች የምግብና የገንዘብ ድጋፍ ተደርጓል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 7 ነጥብ 3 ሚሊየን ወገኖች የምግብና የገንዘብ ድጋፍ መደረጉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ፤ በሀገራዊ የጸጥታ ሁኔታ፣ የአስቸኳይ ድጋፍ፣ የግብርና ስራዎችና ሌሎች ሀገራዊ…