Fana: At a Speed of Life!

በተለያዩ ማዕከላት የሚገኙ ሠልጣኞች የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ “ዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሐሳብ በደሴ፣ ባሕር ዳር፣ ሐዋሳ፣ ሆሳዕና እና ሚዛን አማን ማዕከላት እየተሰጠ በሚገኘው 2ኛው ዙር ሀገር አቀፍ ስልጠና እየተሳተፉ የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የልማት ሥራዎችን ጎበኙ፡፡ በደሴ ማዕከል…

ፕሬዚዳንት ፑቲን ሰሞኑን ወደ ቻይና ሊያቀኑ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሰሞኑን በፈረንጆቹ ጥቅምት 17 እና 18 በሚካሄደው የ ”ቤልት ኤንድ ሮድ መድረክ” ለመሳተፍ ወደ ቤጂንግ እንደሚያቀኑ ተሰምቷል፡፡ ከመድረኩ ጎን ለጎንም ፕሬዚዳንት ፑቲን ከቻይናው አቻቸው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ…

አሜሪካ ለእስራዔል ድጋፍ 2ኛውን የጦር አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ ላከች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ “ድዋይት ኤይዘን ሃወር” የተሰኘውን ሁለተኛውን የጦር አውሮፕላን ተሸካሚ መርከቧን ለእስራዔል ድጋፍ እንዲውል ወደ ሜዲትራኒያን ባሕር ላከች፡፡ ዋሽንግተን ቀደም ሲል “ጀራልድ ፎርድ” የተሰኘውን የጦር አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ ወደ…

ናይጄሪያ የነዳጅ ምርቷን በቀን ወደ 2 ሚሊየን በርሜል ከፍ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጄሪያ የነዳጅ ምርቷን በቀን ወደ 2 ሚሊየን በርሜል ከፍ ልታደርግ መሆኑን አስታውቃለች፡፡ በአቡጃ የዘርፉ ባለድርሻ አካላት በሰባት አዳዲስ ደንቦች ላይ ለአንድ ሳምንት ያህል የቆየ ውይይት አድርገዋል፡፡ የናይጄሪያ የላይኛው…

መልካ አቴቴ እና መልካ ሰበታ የኢሬቻ በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመልካ አቴቴ እና መልካ ሰበታ የኢሬቻ በዓል በሸገር ከተማ አስተዳደር ቡራዩ እና ሰበታ ክፍለ ከተሞች ተከብሯል፡፡ በበዓሉ አከባበር ላይ አባገዳዎች፣ ሃደ ሲንቄዎች፣ ወጣቶች እና የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች ተገኝተዋል፡፡ በዓሉ ባሕላዊ ዕሴቱን…

በመዲናዋ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የመንገድ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ዘጠኝ የአስልፓት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ፡፡ ከተመረቁት የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከል÷ የቦሌ ሚካኤል ተሻጋሪ ድልድይ፣ ከአራራት ሆቴል - ኮተቤ ኮሌጅ፣ ከኮተቤ…

አርቲስት ሐሎ ዳዌ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ሐሎ ዳዌ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች፡፡ በኦሮሞ የኪነ-ጥበብ እድገት ውስጥ አስተዋጽኦ ካበረከቱ ታዋቂ አርቲስቶች አንዷ የሆነችው አርቲስት ሐሎ ዳዌ ባደረባት ሕመም ለረጅም ጊዜ ሕክምና ስትከታተል መቆየቷ ተመላክቷል፡፡…

መንግስት የቤት አቅርቦት ችግርን ለመቅረፍ ለባለሃብቶች ድጋፍ እያደረገ ነው- ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የቤት አቅርቦት ችግርን ለመቅረፍ በዘርፉ ለሚሰማሩ ባለሃብቶች ከፍተኛ ድጋፍ እያደረገ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ተናገሩ፡፡ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ የኢሌሌ ግራንድ ሪል ስቴትን በዛሬው ዕለት…