የሰሜኑን ጦርነት በሰላማዊ መንገድ ለመቋጨት መንግሥት የጀመራቸውን ጥረቶች አሁንም አጠናክሮ ቀጥሏል- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜኑን ጦርነት በሰላማዊ የመፍትሔ አማራጭ ለመቋጨት መንግሥት የጀመራቸውን ጥረቶች አሁንም አጠናክሮ መቀጠሉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ በጦርነቱ ጉዳት…