Fana: At a Speed of Life!

የኦሮሚያ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ከፍተኛ አመራሮች በሰላምና ጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ከፍተኛ አመራሮች በሁለቱ ክልሎች ሠላምና ጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በአሶሳ ከተማ ተወያይተዋል፡፡ በውይይት መድረኩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…

የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊና ባህላዊ ትሩፋቱ በተጨማሪ የዓለም የቱሪዝም መስህብ ሆኗል – አቶ ቀጄላ መርዳሳ

በሁሉም ሃይማኖቶች ውስጥ የሚገኙ ጠቃሚ እሴቶችን ለመልካም እና በጎ ነገር ልንጠቀምባቸው ይገባል ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ ገለጹ፡፡   አቶ ቀጄላ በአዲስ አበባ ጃንሜዳ በተከበረው የጥምቀት በዓል በመገኘት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…

በሀገራችን ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የሃይማኖት መቻቻልን ማስፈን ያስፈልጋል – ከንቲባ አዳነች አበቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ብሎም በኢትዮጵያ ሰላም እንዲሰፍን የሃይማኖት መቻቻልን፣ ፍፁም ትህትና እና አገልጋይነትን ማስፈን ያስፈልጋል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ ከንቲባ አዳነች በአዲስ አበባ ጃንሜዳ በተከበረው የጥምቀት በዓል…

የጥምቀት በዓል በትግራይ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በትግራይ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል፡፡   በትግራይ በተፈጠረው ሰላምና መረጋጋት የዘንድሮው የጥምቀት በዓል በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች በደማቅ ሁኔታ መከበሩን የርዕሰ አድባራት ወገዳማት አክሱም…

የጥምቀት በዓል በሩሲያ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት በዓል በሀገረ ሩሲያ እየተከበረ ይገኛል፡፡ በአስቸጋሪ የክረምት ቅዝቃዜ በዓሉን እያከበሩ ያሉት ሩሲያውን በሐይማኖታዊ ባህላቸው መሰረት በቅዱስ መስቀል ቅርፅ በተሰራው እና ዮርዳኖስ ተብሎ በሚጠራው የበረዶ ጉድጓድ ውስጥ…

የጥምቀት በዓል በምጃር ሸንኮራ ወረዳ ኢራቡቲ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በምጃር ሸንኮራ ወረዳ በኢራቡቲ በድምቀት እየተከበረ ነው።   በዓሉ የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ-ጳጳስ ብፁ ወቅዱስ አቡነ ቀለሚንጦስ በተገኙበት ነው በአምሳለ ዮርዳኖስ እየተከበረ የሚገኘው ።   44ቱ…

የጥምቀት በዓል በጎንደር ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በጎንደር ከተማ ባህረ ጥምቀት መከበር ጀምሯል፡፡   በዓሉ በካህናትና ዲያቆናት ዝማሬ እንዲሁም በሌሎች ሃይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡   በበዓሉ ከ120 በላይ ካህናት ወረብና…

የጥምቀት በዓል በመላ ሀገሪቱ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በመላው ኢትዮጵያ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡   የጥምቀት በዓል በአዲስ አበባ ጃን ሜዳ እና ጎንደርን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል፡፡   በዓሉ በካህናትና ዲያቆናት ዝማሬ…

የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የስዊድን ኤምባሲ በማህበራዊ ትስስር ገጹ እንዳለው ፥ የጥምቀት በዓልን ለሚያከብሩ የእምነቱ ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ…

በደምበል ሐይቅ የከተራ በዓል በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለየት ያለው የደምበል ሐይቅ የጥምቀት ከተራ በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል። በደምበል ወይም በዝዋይ ሐይቅ አምስት ደሴቶች ያሉ ሲሆን ፥ በደሴቶቹ ከ14ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ የታነጹ አብያተ ክርስቲያናትና ገዳማት ይገኛሉ። በአካባቢው የከተራ…