ከ65 ሚሊየን ብር በላይ የይዞታ ካሳ ክፍያ በሚል ያለአግባብ በመውሰድ የተከሰሱት 16 ተከሳሾች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ 65 ሚሊየን ብር በላይ የውሀ ፕሮጀክት ስራ የይዞታ ካሳ ክፍያ በሚል ያለአግባብ ወስደዋል ተብለው በከባድ ሙስና ወንጀል የተከሰሱት የወረዳ 6 ስራ አስፈጻሚ ገረመው ግዛቸውን ጨምሮ 16 ተከሳሾች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ተሰጠ።…