የህዝብን ጥያቄ ፈጥኖ የሚፈታ ተራማጅ አመለካከት ያለው አመራር መፍጠር ይገባል – አቶ ኡመድ ኡጅሉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የህዝብን ጥያቄ ፈጥኖ ሊፈታ እና ለውጡን ሊያሻግር የሚችል ተራማጅ አመለካከት ያለው አመራር መፍጠር እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡመድ ኡጅሉ ገለጹ፡፡
በክልሉ በመልካም አስተዳደር ችግር ምክንያት ከህዝብ ሲቀርቡ በነበሩ…