Fana: At a Speed of Life!

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አመራር ከሩሲያ ኩባንያዎች ቡድን መሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚና አመራሮች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ገብተው የማምረት ፍላጎት ካላቸው የሩሲያ ኩባንያዎች ቡድን መሪ ጋር ተወያይተዋል። ኮርፖሬሽኑ ባለፉት ሠባት ዓመታት ስላከናወናቸው እና ገንብቶ…

የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከቄለም ወለጋ ዞን የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በቄለም ወለጋ ዞን ከሚገኙ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በመድረኩ የኦሮሚያ ክልለ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማን ጨምሮ ሌሎች…

የከተራ በዓል በመላው ኢትዮጵያ በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተራ በዓል በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከበረ። ዛሬ በመላ ሀገሪቱ ታቦታት ከአድባራት ወጥተው በካህናት፣ በዲያቆናት እና በምዕመናን ታጅበው ወደ ጥምቀተ ባህሩ ወርደዋል። ታቦታት አዳራቸውን በጥምቀተ ባህር…

የአማራ፣ ጋምቤላና ሲዳማ ርዕሳነ መስተዳድሮች ለጥምቀት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ እና የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡመድ ኡጅሉ እና የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ…

681 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሁለት ዙር በተከናወነ በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ ያሉ ዜጎችን የመመለስ ስራ 681 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ መቻሉ ተገለፀ፡፡ በዛሬው እለት ወደ ሀገር ከተመለሱት ውስጥ 670ዎች ወንዶች እና 11 እድሜያቸው ከ18 አመት በታች…

የሸኔ እንቅስቃሴ የታየባቸው አካባቢዎችን ወደ ቀደመ ሁኔታቸው ለመመለስ በቅንጅት እየተሰራ ነው – ዶ/ር ለገሰ ቱሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሸኔ እንቅስቃሴ የታየባቸውን አካባቢዎች ወደ ቀደመ ሁኔታቸው ለመመለስ የፌዴራል እና የክልሉ መንግስት የጸጥታ ሃይሎች ሁሉንም አይነት እርምጃ እየወሰዱ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡…

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የዘመናዊ አዳዲስ ትጥቆች ባለቤት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የዘመናዊ አዳዲስ ትጥቆች ባለቤት መሆኑን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በስራ ላይ ያሰለጠናቸው የኮማንዶ እና የአድማ ብተና ኃይሎች በአዲስ አበባ ከተማና ዙሪያው የተግባር ልምምድ አድርገዋል፡፡ እንዲሁም ኮማንዶ…

የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር ሁሉም ዜጋ የበኩሉን እንዲወጣ መንግስት ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የጥምቀት በዓል በሰላምና በድምቀት እንዲከበር ሁሉም ዜጋ አካባቢውን በንቃት በመጠበቅና ከጸጥታ ኃይሎች ጋር በጋራ በመሆን ኃላፊነቱን እንዲወጣ ጥሪ አቅርቧል፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ…

በኦሮሚያ ክልል በ341 ሰዎች ላይ የሙስና ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ341 ሰዎች ላይ የሙስና ክስ መመስረቱን በክልሉ የተቋቋመው የፀረ-ሙስና ኮሚቴ አስታውቋል። በክልሉ የተቋቋመው እና ሰባት አባላት ያለው የፀረ-ሙስና ኮሚቴ እያከናወነ ያለውን ተግባር ተኮር ሥራ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።…