Fana: At a Speed of Life!

1 ሺህ 171 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 171 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾች ውስጥም 1 ሺህ 55 ወንዶች፣ 33 ሴቶች፣ 83 ህፃናት እና ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ…

አርሶ አደር ባልሆኑ ሰዎች ስም ካርታ በማዘጋጀት 8 ሺህ 35 ካ.ሜ መሬት በመውሰድ በከባድ ሙስና ወንጀል የተከሰሱ 25 ተከሳሾችን ፖሊስ አፈላልጎ እንዲያቀርብ…

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ 8 ሺህ 35 ካሬ ሜትር የመንግስት ይዞታን አርሶ አደር ባልሆኑ ሰዎች ስም የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ በማዘጋጀት እና በተለያየ መጠን መሬት በመውሰድ በከባድ ሙስና ወንጀል የተከሰሱ 25 ተከሳሾችን ፖሊስ አፈላልጎ…

የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን፣ መንስኤ፣ ምልክት እና መከላከያ መንገድ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ኩላሊትን፣ የሽንት ፊኛን እና የላይኛውን እና የታችኛውን የሽንት ማስተላለፊያ ቱቦዎች የሚያጠቃ የኢንፌክሽን አይነት ነው። ብዙዎቹ ኢንፌክሽኖች የታችኛውን የሽንት ቧንቧ እና የሽንት ፊኛን የሚያጠቁ ሲሆን÷ ከወንዶች ይልቅ ሴቶች…

የጥምቀት በዓል ኃይማኖታዊ እሴቱን  ጠብቆ እንዲከበር የመዲናዋ ነዋሪ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል ሀይማኖታዊ እና ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ እንዲከበር የአዲስ አበባ ነዋሪ የበኩሉን እንዲወጣ የከተማ አስተዳደሩ ጠይቋል፡፡ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር  ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ ፥ ከቦሌ ክፍለ ከተማ…

ኢትዮጵያ ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ጋር ያላት ሁለንተናዊ ትብብር ተጠናክሮ ይቀጥላል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ጋር ያላት ሁሉን አቀፍ ትብብር በበርካታ ዘርፎች ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ እና የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፎች የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን…

የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ከምሥራቅ ወለጋ ዞን ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ፍቃዱ ተሰማን ጨምሮ የተለያዩ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ከምሥራቅ ወለጋ ዞን ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ነቀምቴ ከተማን ጨምሮ…

ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2050 የካርበን ልቀትን ዜሮ ለማድረስ ግብ አስቀምጣ እየሰራች ነው -ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2050 የካርበን ልቀትን ዜሮ ለማድረስ ግብ አስቀምጣ በትኩረት እየሰራች ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገትና በአየር ንብረት ለውጥ ላይ…

የዕለተ ሰኞ የውጭ አጫጭር ስፖርታዊ መረጃዎች

ሞሮኮ ከቻን ውድድር ራሷን ማግለሏ ተሰምቷል፤ይህን ተከትሎም በቻን የምድብ ማጣሪያ መርሐ ግብር ከሞሮኮ ጋር ጨዋታ የነበራት ሱዳን በፎርፌ አሸንፋለች፡፡   የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ የማንሳት አቅም አለን ሲል ፈረንሳዊው የማንቼስተር ዩናይትድ ተከላካይ ራፋይል ቫራን ተናግሯል፡፡…

በአማራ ፣ትግራይና አፋር ክልሎች በጦርነቱ ጉዳት ደርሶባቸው የነበሩ 6 ድልድዮች አገልግሎት መስጠት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ፣ ትግራይ እና አፋር ክልሎች በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት ደርሶባቸው የነበሩ ሥድስት ድልድዮች ተገቢው ጥገና ተደርጎላቸው አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል፡፡ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድልድይ እና ስትራክቸር ሥራዎች ዳይሬክተር ጌትነት ዘለቀ ፥…