የሀገር ውስጥ ዜና ዓዲ ሃገራይና ሽራሮ ከተሞች ዳግም የኤሌክትሪክ ሃይል አገኙ Melaku Gedif Jan 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ተፈሮ በነበረው ግጭት ምክንያት የኤሌክትሪክ ሃይል ተቋርጦባቸው የነበሩ ዓዲ ሃገራይና ሽራሮ ከተሞች ዳግም የኤሌክትሪክ ሃይል አግኝተዋል፡፡ ከሽሬ የኤሌክትሪክ ሃይል ማከፋፈያ ጣቢያ የሚያገኙት ዓዲ ሃገራይና ሽራሮ ከተሞች…
የሀገር ውስጥ ዜና የ24 ሀገራት አምባሳደሮች በደብረብርሃን ለኢንቨስትመንት ዝግጁ የሆኑ አካባቢዎችን ጎበኙ Melaku Gedif Jan 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የ24 ሀገራት አምባሳደሮች በደብረ ብርሃን ከተማ ያለውን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡ የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
ስፓርት በሂውስተን ግማሽ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ Mikias Ayele Jan 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ በተካሄደው የሂውስተን ግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጸታዎች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በሂውስተን የወንዶች ግማሽ ማራቶን ኢትዮጵያዊው አትሌት ልዑል ገብረ ስላሴ አሸንፏል፡፡ አትሌት ልዑል ርቀቱን 1፡00፡34 በሆነ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ ካሳሁን ጎፌ የተመራ ልዑክ ከጅቡቲ የንግድና ቱሪዝም ሚኒስትር ጋር ተወያየ Mikias Ayele Jan 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ የተመራ ልዑክ ከጅቡቲ የንግድና ቱሪዝም ሚኒስትር አሊ ዳውድ ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ ዋና ዋና የወጪ ንግድ ምርቶች እና የንግድ ስምምነቶች ዙሪያ መክረዋል፡፡ የልዑካን ቡድኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደሮች በጎንደር ከተማ የፋሲል ግንብን ጎበኙ Melaku Gedif Jan 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራት ኢትዮጵያን የሚወክሉ አምባሳደሮች በጎንደር ከተማ ታሪካዊና ጥንታዊውን የፋሲል ግንብ ጎብኝተዋል። በጉብኝት መርሐ ግብሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ተሳትፈዋል። አምባሳደሮቹ በቀጣይ ቱሪስቶች ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅን የምርጫ ኮንግረስ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን መረጠ Mikias Ayele Jan 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተደረገው የምስራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅን የምርጫ ኮንግረስ ለቀጣይ አራት ዓመታት ሪጅኑን የሚመሩ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን መርጠዋል፡፡ በዚህ መሠረትም ጄነራል ጃክሰን ቲዊ ከኬንያ ፕሬዚዳንት ሆነው ሲመረጡ÷ ሚስተር ዶሚኒክ ኡትሲት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጥምቀትን በዓል በአብሮነት፣እሴቱንና ባህላዊ ትውፊቱን ጠብቆ ማክበር ይገባል – ከንቲባ አዳነች Mikias Ayele Jan 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብዝሃ ቋንቋና ሃይማኖት ባለቤት በሆነችው አዲስ አበባ የአደባባይ በዓል የሆነውን የጥምቀት በዓል በአብሮነት፣እሴቱንና ባህላዊ ትውፊቱን ጠብቆ ማክበር ይገባል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የሕዝብ ለሕዝብ ትስስርን ለማጠናከር ሰላምን በመጠበቅና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የጥምቀት በዓል በሠላም እንዲጠናቀቅ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ ነው Mikias Ayele Jan 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተራና የጥምቀት በዓል በሠላም እንዲጠናቀቅ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኅብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከከተማዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ክልሎች ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ እየመከሩ ነው Mikias Ayele Jan 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ እና የሲዳማ ክልሎች ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው፡፡ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ፖለቲካዊ ሁኔታዎች እንዲሁም በሠላምና ፀጥታ አዝማሚያዎች ላይ…
ስፓርት በስፔን በተካሄደ የጎዳና ላይ ሩጫ አትሌት የዓለምዘርፍ የኋላው አሸነፈች ዮሐንስ ደርበው Jan 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ቫሌንሺያ በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ አትሌት የዓለምዘርፍ የኋላው አሸነፈች፡፡ ውድድሩን 29 ደቂቃ ከ19 ሰከንድ በመግባት ነው አትሌት የዓለምዘርፍ ያሸነፈችው፡፡