የሀገር ውስጥ ዜና በ2015 የበጀት ዓመት በተለያዩ ዘርፎች ስኬት ተመዝግቧል – ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ Alemayehu Geremew Oct 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የሀገራችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ ከሦስት ዓመታት በፊት የ10 ዓመታት የልማት ዕቅድ አዘጋጅቶ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌደሬሽን ምክር ቤቶች…
ጤና የፌጦ የጤና በረከቶች Amele Demsew Oct 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌጦ ዝቅተኛ የካሎሪ ይዘት ያለው ሲሆን እንደ ቫይታሚን ኤ፣ ሲ እና ኬ እንዲሁም ኦሜጋ -3 ፋቲ አሲድ ያሉ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮችን ይዟል። የፌጦን ፍሬን ሆነ ቅጠል መጠቀም በርካታ የጤና ጥቅሞች እንዳሉት ጥናቶች ያስረዳሉ ፡፡ ፌጦ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የፊሲካል ፌዴራሊዝምን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ እየሠራ መሆኑ ተገለጸ Feven Bishaw Oct 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሀገሪቱን የፊሲካል ፌዴራሊዝም ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር እየሠራ መሆኑን በምክር ቤቱ የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገልፀዋል፡፡ ቋሚ ኮሚቴው የ2016 የበጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ Amele Demsew Oct 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤትን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም በፈተናው ከ50 በመቶና ከዛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማንነት፣ የአስተዳደር ወሰንና የሰላም ግንባታ ቋሚ ኮሚቴ ውይይት እያደረገ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደሬሽን ምክር ቤት የማንነት፣ የአስተዳደር ወሰንና የሰላም ግንባታ ቋሚ ኮሚቴ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ እየመከረ ነው፡፡ ኮሚቴው ነገ ከሚካሄደው የፌዴሬሽን ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ጋር ተያያዥነት ባላቸው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ጦሯን ወደ እስራኤል ማስጠጋቷ ተሰማ Mikias Ayele Oct 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ በደቡባዊ እስራኤል ጥቃት መፈፀሙን ተከትሎ አሜሪካ ጦሯን ወደ እስራኤል ማስጠጋቷ ተሰምቷል፡፡ የአሜሪካ ብሄራዊ ደህንነት እንዳስታወቀው÷ የሃማስን ጥቃት ተከትሎ ዋሺንግተን የአውሮፕላን ተሸካሚዎችን፣ መርከቦች እና ተዋጊ ጄቶችን ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዜጎችን በሕጋዊ መንገድ ለሥራ ወደ ውጪ እንዲጓዙ የሚደግፍ የቴክኒክ ቡድን ተቋቋመ Alemayehu Geremew Oct 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሥራ ወደ ውጪ የሚጓዙ ዜጎችን በሕጋዊ መንገድ እንዲጓዙና በመዳረሻ ሀገራት ችግር እንዳይገጥማቸው የሚያግዝ የቴክኒክ ቡድን ተቋቋመ። ቡድኑ የተመሠረተው የሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ የሥራ ድርጅት እንዲሁም ከባለድርሻ አካላት ጋር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በእስራዔል-ሃማስ ጦርነት በትንሹ የ1 ሺህ 113 ሰዎች ሕይወት መቀጠፉ ተነገረ Alemayehu Geremew Oct 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍልስጤሙ ሃማስና በእስራዔል መካከል የሚካሄደው ውጊያ እስካሁን ቢያንስ የ1 ሺህ 113 ሰዎችን ሕይወት መቅጠፉ ተገለጸ፡፡ ሕይወታቸውን ካጡት መካከል 413ቱ ፍልስጤማውያን ሲሆኑ 700ዎቹ ደግሞ እስራዔላውያን ናቸው ተብሏል፡፡ የሃማስ ቡድን…
ቢዝነስ ኮሚቴው የቻይና ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች እንዲያመርቱ ጥረት እንደሚያደርግ ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Oct 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይናውያን ባለሃብቶቹ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ገብተው ማምረት እንዲችሉ እንደሚሠራ የኢትዮ ቻይና ወዳጅነት ኮርፖሬሽን ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ከኢትዮ ቻይና ወዳጅነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የ6ኛው ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Oct 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ6ኛው ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው፡፡ በመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ፕሬዚዳንት ሳኅህለወርቅ ዘውዴ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች …