Fana: At a Speed of Life!

በተሽከርካሪ ላይ ባጋጠመ የእሳት አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተሽከርካሪ ላይ ባጋጠመ የእሳት አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 10 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ወድሟል፡፡ የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ለጥምቀት በዓል ወደ ጎንደር ለሚመጡ እንግዶች የተሳለጠ አገልግሎት እንዲያገኙ ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ለጥምቀት በዓል ለሚመጡ እንግዶች የተሟላ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ማድረጋቸውን አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ገለጹ፡፡ በኢትዮ ቴሌኮም የሰሜን ምዕራብ ሪጅን የኦፕሬሽን ዳይሬክተር ወርቃለማሁ ዳኛቸው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባውን የለሚ አደባባይ ግንባታ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባውን የለሚ አደባባይ ግንባታ አስጀምረዋል። ከንቲባዋ በዚሁ ወቅት ÷ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ተጨማሪ መስቀል…

የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት ተደርጓል- የድሬዳዋ ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የጥምቀት በዓል በፍጹም ሰላም እንዲከበር የአስተዳደሩ ፖሊስ በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የድሬዳዋ ፖሊስ የሕዝብ ግንኙነት እና ለውጥ ሥራዎች ዳይሬክተር ኮማንደር ገመቹ ካቻ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷…

ሚኒስቴሩ ከቻይና አፍሪካ ሙያ እና ቴክኒክ ህብረት ጋር በቅንጅት ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ከቻይና አፍሪካ ሙያ እና ቴክኒክ ህብረት ጋር በቅንጅት መስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል ። ስምምነቱ የኢትዮጵያ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማትን በቴክኖሎጂ ለመደገፍ እንዲሁም የመምህራን ስልጠና እና የተማሪዎችን ነፃ…

ሊዮኔል ሜሲ በኢትዮጵያ አይነ-ስውራንን ለመደገፍ የሚደረገውን ዘመቻ ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ በኢትዮጵያ የሚገኙ አይነ-ስውራን ዜጎችን  ለመደገፍ የሚደረገውን ዘመቻ መቀላቀሉን አስታውቋል፡፡ ሜሲ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት÷ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ አይነ ስውራን  ዜጎችን  ለመደገፍ ከኦርካም…

በሐረሪ ክልል የከተራና የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የከተራና የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ በሐረሪ ክልል ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ጥላሁን ዋደራ እንደገለፁት÷ በክልሉ የከተራና የጥምቀት በዓል በሰላም…

በአዲስ አበባ ከመሬት ምዝበራ ጋር በተያያዘ 2 አመራሮችና 6 ባለሙያዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ከመሬት ምዝበራ ጋር በተያያዘ ሁለት አመራሮችና ስድስት ባለሙያዎች በሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ፡   በቁጥጥር ስር የዋሉትም አመራሮች፡-   1. አቶ…

ለአሸባሪው ሸኔ ሎጂስቲክ እና መረጃ በማቀበል የተጠረጠሩ 4 ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽብር ቡድኑ ሸኔ በሎጂስቲክ አቅርቦትና በመረጃ ልውውጥ የተጠረጠሩ አራት ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ውለው ፍርድ ቤት ቀረቡ። ፍርድ ቤት ከቀረቡት ተጠርጣሪዎች መካከል በምዕራብ ሸዋ ዞን ግንደበረት ወረዳ ነጋዴ የሆኑት ግለሰብ እና የአፋን ኦሮሞ ሙዚቃ…

በመዲናዋ የጥምቀት በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል – ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተራ እና የጥምቀት በዓላት ያለ ምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበሩ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡   የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…