Fana: At a Speed of Life!

በእስራዔል-ሃማስ ጦርነት በትንሹ የ1 ሺህ 113 ሰዎች ሕይወት መቀጠፉ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍልስጤሙ ሃማስና በእስራዔል መካከል የሚካሄደው ውጊያ እስካሁን ቢያንስ የ1 ሺህ 113 ሰዎችን ሕይወት መቅጠፉ ተገለጸ፡፡ ሕይወታቸውን ካጡት መካከል 413ቱ ፍልስጤማውያን ሲሆኑ 700ዎቹ ደግሞ እስራዔላውያን ናቸው ተብሏል፡፡ የሃማስ ቡድን…

ኮሚቴው የቻይና ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች እንዲያመርቱ ጥረት እንደሚያደርግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይናውያን ባለሃብቶቹ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ገብተው ማምረት እንዲችሉ እንደሚሠራ የኢትዮ ቻይና ወዳጅነት ኮርፖሬሽን ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ከኢትዮ ቻይና ወዳጅነት…

የ6ኛው ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ6ኛው ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው፡፡ በመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ፕሬዚዳንት ሳኅህለወርቅ ዘውዴ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች …

ዓድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዝየምን ጨምሮ 7 ፕሮጀክቶች ዘንድሮ ይመረቃሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዝየምን ጨምሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እየተገነቡ የሚገኙ ሠባት ትላልቅ ፕሮጀክቶች በተያዘው በጀት ዓመት እንደሚመረቁ ተመላከተ፡፡ ፕሮጀክቶቹም÷ የዓደዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዝየም፣ ዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል…

የካይዘን ልህቀት ማዕከል መቋቋም ለእውቀት ሸግግር የጎላ ሚና እንደሚጫዎት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የካይዘን ልህቀት ማዕከል በኢትዮጵያ መቋቋሙ በአፍሪካውያን መካከል የእውቀት ሸግግር እንዲኖር ከፍተኛ ሚና አለው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የተገነባው የካይዘን ልህቀት…

ትውልድና ጥንቃቄን የሚሻው የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘርፈ ብዙ ጥንቃቄን የሚሻው የማህበራዊ ሚዲያ እንዴት መጠቀም ይገባል? የፓን አፍሪካ አቀንቃኝ ህይዎት አዳነ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር የማህበራዊ ሚዲያና አጠቃቀሙን በተመለከተ በሰጡት ሃሳብ ፥ የማህበራዊ ሚዲያ ከሚሰጠው ጥቅም ባሻገር…

በኮምቦልቻ ጊዜያዊ ማቆያ የነበሩ ተጠርጣሪዎች የተሃድሶ ስልጠና አጠናቀው ህብረተሰቡን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት ኮምቦልቻ ጮሪሳ ጊዜያዊ ማቆያ የነበሩ ተጠርጣሪዎች የተሃድሶ ስልጠና አጠናቀው ህብረተሰቡን ተቀላቀሉ። ተጠርጣሪዎች በተሃድሶ ስልጠናው ጥሩ ግንዛቤ ማግኘታቸውን ጠቅሰው ፥ በቀጣይ በሀገራዊ የልማትና የሰላም ግንባታ…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 2ሺህ 742 ቶን ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 2ሺህ 742 ቶን ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቡና ማህበር ምስረታ መድረክ በዱራሜ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ…

ትኩረት መነፈግና ተጽዕኖው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰዎችን ትኩረት ማጣት ጭንቀትና ከፍተኛ የሆነ ድባቴ እንዲሁም ከፍተኛ የጤና ቀውስ ሊያስከትል እንደሚችል የህክምና ሊቆች ይናገራሉ፡፡ የተቀናጀ የአዕምሮ ጤና ስፔሻሊስት አበበ አምባው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ትኩረት መነፈግ በሰዎች…

ዓለም አቀፍ የቀዳማዊ ልጅነት የልህቀት ስትራቴጂ ዓውደ-ጥናት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የቀዳማዊ ልጅነት የልህቀት ስትራቴጂ ዓውደ-ጥናት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ አውደ ጥናቱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ፣ ሚኒስትሮች ፣ የዓለምአቀፍ ተቋማት ኃላፊዎች እንዲሁም የከተማ…