Fana: At a Speed of Life!

የፖርቹጋል ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፖርቹጋል የሚገኙ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ የተለያዩ ዘርፎች ላይ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ። ባለሐብቶቹ በኢንዱስትሪ ፓርኮችና በድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና መዋዕለ ነዋያቸውን ማፍሰስ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ አዳዲስ…

በትግራይ ክልል በጦርነት ጉዳት ለደረሰበት ት/ቤት  ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተሳታፊ ወጣቶች በትግራይ ክልል እንደርታ ወረዳ በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰበት ደብረ መድኃኒት ት/ቤት የግንባታ ግብዓት ድጋፍ አደረጉ፡፡ ከግንባታ ግብዓት ድጋፉ በተጨማሪም አረንጓዴ ዐሻራ የማኖር እና ለሕጻናት…

በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ የውጭ ሀገር ገንዘብ እና አደገኛ ዕፅ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ የውጭ ሀገር ገንዘብና አደገኛ ዕጽ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መያዙን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለፀ። በዚህም መነሻውን አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አድርጎ…

በግብዓት ግዢ ከ40 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት ማድረስ የሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ ሰራተኞች ላይ ክስ የመመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተፈጽሟል በተባለ የግብዓት ግዢ ከ40 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት ማድረስ የሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ ስድስት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች ስራ አመራር ኮሚሽን ሰራተኞች ላይ ክስ የመመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ።…

ኢትዮጵያ እና ባሕሬን በቱሪዝም ዘርፍ በጋራ ለመሥራት መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ባሕሬን በቱሪዝም ዘርፍ በትብብር ለመሥራት በሚቻልበት ሁኔታ መከሩ፡፡ በባህሬን የኢትዮጵያ ቆንስል ጄኔራል አምባሳደር ሽፈራው ገነቲ ከባሕሬን የቱሪዝም ሚኒስትር ፋጢማ አልሳይራፊ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ በተመድ…

እስከ ሐምሌ 23 ድረስ ከ3 ሚሊየን ኩንታል በላይ ተጨማሪ ማዳበሪያ ከውጭ እንደሚጓጓዝ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እስከ ፊታችን ሐምሌ 23 ቀን 2015 ዓ.ም. ድረስ ከ3 ሚሊየን 685 ሺህ ኩንታል በላይ ተጨማሪ ማዳበሪያ ከውጭ እንደሚጓጓዝ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ እስከ ሐምሌ 23 ከውጭ ከሚጓጓዘው ውስጥ÷ 2 ሚሊየን 485 ሺህ ኩንታል…

በደቡብ ክልል በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ2 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ወጣቶች እንደሚሳተፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከ2 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ወጣቶች በዘንድሮው የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ስራ ላይ እንደሚሳተፉ የክልሉ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የደቡብ ክልል የወጣት አደረጃጀቶች የ2015 የክረምት የወጣቶች በጎ ፈቃድ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)  እና የኢጋድ ስብሰባ ተሳታፊዎች  አረንጋዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ስብሰባ ተሳታፊዎች ችግኝ ተክለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት የሱዳንን ግጭት ለመፍታት የተቋቋመው የአራትዮሽ የመሪዎች ጉባኤ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት የሱዳንን ግጭት ለመፍታት ተቋቋመው የአራትዮሽ የመሪዎች ጉባኤ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት የሱዳንን ግጭት ለመፍታት ተቋቋመው የአራትዮሽ የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ(ዶ/ር) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የሱዳንን ግጭት…