Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ በአንድ ጀምበር 10 ሚሊየን ችግኞች ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአንድ ጀምበር 10 ሚሊየን ችግኞች ለመትከል ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ርዕሰ-መስተዳዳር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ የፊታችን ሰኞ ሐምሌ 10 ቀን 2015 ዓ.ም በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኞችን…

ዘላቂ የልማት ግቦቹን ለማሳካት ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ጥረቱን በእጥፍ እንዲያሳድግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ጥረቱን በእጥፍ እንዲያሳድግ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠየቀ፡፡ የአየር ንብረት ለውጥ እና የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ተፅዕኖዎች፣ በሩሲያና ዩክሬን መካከል የዘለቀው ግጭት እንዲሁም የተዛነፈ…

በሶማሌ ክልል የአርብቶ አደሩን ኑሮ ለማሻሻል የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ሙስጠፌ መሃመድ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የአርብቶ አደሩን ኑሮ በማሻሻል ተፈጥሯዊ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎችን መቋቋም የሚችል ማህበረሰብ ለመፍጠር የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ለሰው ሰራሽ እና…

በአማራ ክልል መሬትን ከታለመለት አላማ ውጭ ባዋሉ 129 ባለሀብቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል መሬትን ከታለመለት አላማ ውጭ ባዋሉ 129 ባለሀብቶች ላይ እርምጃ መወሰዱን የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ 464 ሚሊየን ብር የካፒታል በጀት ተመድቦ በጎንደር፣ በእንጅባራ፣ በወረታ፣ በከሚሴ፣ በሃርቡ እና…

የጋናው ፕሬዚዳንት የኢትዮጵያና የጋናን ግንኙነት የበለጠ ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆናቸውን አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋናው ፕሬዚዳንት ናና አዶ ዳንኩዋ አኩፎ አዶ የኢትዮጵያና የጋናን ግንኙነት የበለጠ ለማሳደግ እና ለማጠናከር ቁርጠኛ እና ዝግጁ መሆናቸውን አረጋግጠዋል። በጋና የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ተፈሪ…

የኢትዮጵያ የአጎዋ ዕድል ተጠቃሚነት እንዲታደስ የአሜሪካ የአልባሳት ማኅበር ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የአጎዋ ዕድል ተጠቃሚነት እንዲታደስ የአሜሪካ የአልባሳት ማኅበር ጠየቀ፡፡ የአፍሪካን የማደግ ዕድል ለማፋጠን የተፈቀደው የ”አጎዋ” ዕድል የተጠቃሚነት ቢያንስ ለቀጣዮቹ አሥርት ዓመታት እንዲራዘም ማኅበሩ ጠይቋል፡፡ ዕድሉ ለአሥር እና…

በተለምዶ “ቆሼ ” ተብሎ በሚጠራው የቆሻሻ ማስወገጃ ስፍራ የችግኝ ተከላ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በተለምዶ "ቆሼ " ተብሎ በሚጠራው የቆሻሻ ማስወገጃ ስፍራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ ፥ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ እና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት…

በክልሉ በአንድ ጀምበር 20 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል "ነገን ዛሬ እንትከል" በሚል መሪ ሐሳብ የፊታችን ሰኞ በአንድ ጀምበር 20 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ በክልሉ የሚከናወነው የችግኝ ተከላ እንደሀገር ሐምሌ 10 ቀን 2015 ዓ.ም…

በሕገ ወጥ መንገድ ሲጋራ ሲያዘዋውሩ የነበሩ 3 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ3 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው ሲጋራ በሕገ ወጥ መንገድ ሲያዘዋውሩ የነበሩ ሦስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገ ነው፡፡ ሲጋራው በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ውስጥ ሊገባ ሲል በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ጎሮጉቱ ወረዳ…

የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ዓመታዊ ክብረ በዓል እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ዓመታዊ ክብረ በዓል እና የእውቅና ሥነሥርዓት በጅማ ከተማ እየተካሄደ ነው። በበዓሉ አከባበር ላይ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል አበባው…