የሀገር ውስጥ ዜና ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በጅማ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና ሒደትን ጎበኙ Mikias Ayele Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመራቂ ተማሪዎችን የመውጫ ፈተና አሰጣጥ ሒደት ተመልክተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በፈተና ክፍሎች ተዘዋውረው ሒደቱን በመመልከት ተፈታኞቹን፣ ተቆጣጣሪዎችን እና አስተባባሪዎችን አበረታተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ማኅበሩ ለሱዳን ስደተኞች ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን ገለጸ Mikias Ayele Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ለሱዳን ስደተኞች እስከአሁን 10 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ድጋፍ ማድረጉን ገለጸ፡፡ ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀልና የቀይ ጨረቃ ፌደሬሽን አስተዳደር ሰሞኑን በተለያዩ መጠለያ ጣቢያዎች ያደረጉትን ጉብኝት አስመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ቻይና የሕግ ማስከበር ትብብር ማዕከልን በኢትዮጵያ ለማቋቋም ስምምነት ላይ ተደረሰ Melaku Gedif Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በቻይና የሕዝብ ደኅንነት ምክትል ሚኒስትር ቼን ስዩአን ከተማራ ልዑክ ጋርተወያይተዋል፡፡ ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል÷በቅርቡ ቻይናን በጎበኙበት ወቅት የሀገራቱን የፖሊስ ተቋማት በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጤና ተቋማት መልሶ ግንባታ የሚውል የ31 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ተደረገ Mikias Ayele Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአውሮፓ ሕብረት በሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት መልሶ ማቋቋሚያ የሚውል የ31 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጓል፡፡ በአማራ፣ አፋር እና ትግራይ ክልሎች የሚገኙ በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን 160 የጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና የተሠረቁ የመኪና ዕቃዎችን እየገዙ ሲሸጡ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱቅ በመከራየት ከተለያየ ቦታ የተሰረቁ የመኪና ዕቃዎችን ከወንጀል ፈፃሚዎች እየገዙ ሲሸጡ የነበሩ 4 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። ተጠርጣሪዎቹ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 በተለምዶ ሱማሌ ተራ ተብሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግል ኢንቨስትመንት ዘርፉን በማበረታታት ኢኮኖሚውን ማሻሻል ይገባል – ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉንም የልማት አቅምን በማቀናጀትና የግል ኢንቨስትመንት ዘርፉን በማበረታታት ኢኮኖሚውን ማሻሻል ይገባል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል (ዶ/ር) ዛሬ በባሕር ዳር ከተማ የሚገኘውን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በደቡብ አፍሪካ ነዋሪዎች በከፍተኛ ቅዝቃዜ መቸገራቸውን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ቅዝቃዜው በማየሉ ሥራ ለመሥራት እንኳን እጅግ እንደተቸገሩ ነዋሪዎቹ እየተናገሩ ነው፡፡ በተለይም የሰሜናዊ ኬፕ መዲና የሆነችው የኪምበርሊ ከተማ አንዳንድ ነዋሪዎች በቅዝቃዜው ሳቢያ መሥራት እንዳልቻሉ ገለጸዋል፡፡ በሀገሪቷ የሚኖሩ…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ የሱዳንን ግጭት ለመፍታት ኢጋድ ባቋቋመው የአራትዮሽ የመሪዎች ስብሰባ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት Amare Asrat Jul 10, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=wdwK7OSUAzI
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ለአፍሪካ የተቋም መሪዎች የሚሰጠውን ልዩ ሽልማት ለመቀበል ወደ እንግሊዝ አቀኑ Mikias Ayele Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ለአፍሪካ የተቋም መሪዎች የሚሰጠውን ልዩ ሽልማት ለመቀበል ወደ እንግሊዝ አቀኑ፡፡ ሽልማቱን ያዘጋጀው ጠንካራ ተቋማት በመገንባት አርአያነት ያለው ስራ ላከናወኑ መሪዎች ዓለም ዓቀፍዊ እውቅናና ሽልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ለ6 ወራት የቤት ኪራይ ጭማሪ ማድረግ የማይቻል መሆኑን አስታወቀ Shambel Mihret Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚቀጥሉት 6 ወራት የቤት ኪራይ ጭማሪ ማድረግ እንዲሁም ተከራይ ማስወጣት የማይቻል መሆኑን አስታወቀ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ የኑሮ ውድነቱ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ላይ የሚያሳድረውን ጫና ለመቀነስ…