የኦሮሚያ ክልል መንግስት በተለያዩ ችግሮች ውስጥ ሆኖ የሕዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የልማት ስራዎችን ሰርቷል- አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት በተለያዩ ችግሮች ውስጥ ሆኖ የሕዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ በርካታ የልማት ስራዎችን አከናውኗል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡
የጨፌ ኦሮሚያ ምክር ቤት 6ኛ የስራ ዘመን 2ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ…