Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት የመሠረተ ልማት ትስስሮች ልዩ ቴክኒካል ኮሚቴን በሊቀ-መንበርነት እንድትመራ ተመረጠች

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን አህጉራዊና አካባቢያዊ የመሠረተ ልማት ትስስሮች ልዩ ቴክኒካል ኮሚቴን በሊቀ-መንበርነት እንድትመራ ተመርጣለች፡፡ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን በታንዛንያ ባካሄው 4ኛው የልዩ ቴክኒካል ኮሚቴ ስብሰባ ላይ ኢትዮጵያ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከኩባ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኩባ ፕሬዚዳንት ሚጉዌል ቤርሙዴዝ ጋር ተወያይተዋል። የቡድን 77 እና ቻይና የመሪዎችና የመንግስታት ጉባዔ በኩባ ሀቫና ከተማ እየተካሄደ ነው። አቶ ደመቀ÷ ከጉባኤው ጎን…

ኪም የሩሲያ ኃይፐር ሶኒክ ሚሳኤልና ኒውክሌር ቦምብ ማበልጸጊያ ማዕከልን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ኃይፐር ሶኒክ ሚሳኤሎቿን እና ኒውክሌር የመሸከም ዐቅም ያላቸው ቦንቦቿን ለሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን አስጎበኘች፡፡ ኪም ጆንግ ኡን ÷ በዛሬው ዕለት ከፓስፊኳ ከተማ ቭላደቮስቶክ በ50 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ኔቪቺ…

አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት የሥራ ሃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ተሾመ÷ ከአውሮፓ ኅብረት የኢትዮጵያ ተወካይ ም/ ሃላፊ ዴቪድ ክሪቫኔክ (ዶ/ር)፣ በኢትዮጵያ የተመድ ሰብዓዊ…

ፖላንድ ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል ሠጠች

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖላንድ ለተጨማሪ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል መሥጠቷን አስታወቀች፡፡ በቅርቡ ለከፍተኛ ትምህርት ዕድል ወደ ፖላንድ የሚያቀኑት ተማሪዎች ወጪ በፖላንድ መንግሥት እንደሚሸፈን በኢትዮጵያ የፖላንድ ኤምባሲ መረጃ…

አየርላንድ ለኢትዮጵያ የ9 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አየርላንድ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል የ9 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ይፋ አድርጋለች፡፡ ድጋፉ ኢትዮጵያ በሚገኘው የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማሥተባበሪያ ቢሮ (ኦቻ) በኩል የሚሰራጭ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በኢትዮጵያ…

ከ3 ዓመታት በፊት የተተከሉት  የቡና ዛፎች የአረንጓዴ ዐሻራን ፍሬ እያፈሩ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሶስት ዓመታት በፊት የተተከሉት የቡና ዛፎች የአረንጓዴ ዐሻራን ፍሬ እያፈሩ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር…

የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ አቅጣጫ አስቀመጠ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በአዲስ አበባ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ አቅጣጫ አስቀምጧል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽህፈት ቤት ሃላፊ አደም ፋራህ እንደተናገሩት፥…

አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ የአየር ንብረት ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተመድ የአየር ንብረት ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ኢንገር አንደርሰን ጋር ተወያዩ። ውይይቱ በኩባ ከሚካሄደው የቡድን 77 አባል ሀገራት ጉባኤ ጎን ለጎን የተካሄደ…

አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ ከካናዳ አለም አቀፍ ጉዳዮች ምክትል ሚኒስትር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ ከካናዳ ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ምክትል ሚኒስትር ቼሪል አርባን ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደር ምሥጋኑ ከቼሪል አርባን ጋር በኢትዮጵያ እና በካናዳ መካከል ያለውን ጠንካራ…