ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና÷ አሜሪካ ለታይዋን የጦር መሣሪያ እንዳትሸጥ ተቃወመች Alemayehu Geremew Jul 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለታይዋን የጦር መሣሪያዎችን ልትሸጥ አይገባም ስትል ቻይና በጽኑ ተቃውማለች፡፡ ባሳለፍነው መጋቢት ወር አሜሪካ የ619 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የጦር መሣሪያዎችን ለታይዋን ለመሸጥ ማጽደቋ ይታወሳል፡፡ የቻይና የመከላከያ ሚስቴር ቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና የግሉ ዘርፍ የአየር ንብረት ለዉጥን የሚቋቋም ኢንቨስትመንቶች ላይ እንዲሳተፍ ጥሪ ቀረበ Mikias Ayele Jul 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ለዉጥን የሚቋቋሙና በዘርፉ ያሉ መልካም ዕድሎችን መጠቀም የሚያስችሉ ኢንቨስትመንቶች ላይ የግሉ ዘርፍ እንዲሳተፍ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡ “የግሉ ዘርፍ የአየር ንብረት ለዉጥን በመከላከልና የኢንቨስትመንት ዕድሎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና አስተዳደሩ ሄልቬታስ ስዊስ ኢንተር ኮፕሬሽን ከተባለ አለም አቀፍ ድርጅት ጋር ስምምነት ተፈራረመ Mikias Ayele Jul 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሄልቬታስ ስዊስ ኢንተር ኮፐሬሽን ከተባለ ዓለም አቀፍ ድርጅት ጋር ተንጠልጣይ የእግረኛ መሻገሪያ ድልድዮችን ለመገንባት የሚያስችል የትብብር መግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ በድርጅቱ አማካኝነት ባለፉት 20 ዓመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና ባለሐብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ እየተሠራ ነው – አምባሳደር ዣዎ ዢዩአን Alemayehu Geremew Jul 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ባለሐብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ እየተሠራ መሆኑን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣዎ ዢዩአን ገለጹ፡፡ "የቻይና-ኢትዮጵያ ትብብር ለቀጣይ የጋራ ተጠቃሚነት" በሚል መሪ ሐሳብ የቻይና ንግድ ምክር ቤት ያዘጋጀው የቻይና…
ስፓርት ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋሩ ዮሐንስ ደርበው Jul 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ30ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና 0 ለ 0 ተለያይተዋል፡፡ የቡድኖቹ ጨዋታ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም 9፡00 ላይ ተከናውኗል፡፡ ቡድኖቹ ነጥብ መጋራታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ስደተኞችን ማስተናገዷ ምስጋና የሚያሰጣት ነው – ምክትል ኮሚሽነር ኬሊ ክሊመንትስ Shambel Mihret Jul 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ስደተኞችን እያስተናገደች መሆኗ በዓለም አቀፍ ደረጃ ምስጋና የሚያሰጣት ነው ሲሉ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ኬሊ ክሊመንትስ ተናገሩ። በምክትል ኮሚሽነር ኬሊ ክሊመንትስ የተመራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲሱን የኢቢሲ ሚዲያ ኮምፕሌክስ መረቁ Melaku Gedif Jul 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ በተለምዶ ሸጎሌ ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ የተገነባውን አዲሱን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ሚዲያ ኮምፕሌክስን መርቀው ከፍተዋል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከኢትዮ-ጅቡቲ የህዝብ ለህዝብ ዲፕሎማሲ ልዑክ ጋር አረጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ ዮሐንስ ደርበው Jul 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኢትዮ-ጅቡቲ የህዝብ ለህዝብ ዲፕሎማሲ ልዑክ ጋር በመሆን በአይ ሲ ቲ ፓርክ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል፡፡ አቶ ደመቀ በወቅቱ ባደረጉት ንግግር÷ ጅቡቲን በአረንጓዴ ዐሻራ ማሳተፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ነገ ለምክር ቤቱ የ2015 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ላይ ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ Shambel Mihret Jul 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በነገው ዕለት በ2015 በጀት ዓመት በመንግስት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ የሚሰጡትን ምላሽና ማብራሪያ ያዳምጣል፡፡ ምክር ቤቱ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የትምህርት ቤቶች መሠረተ ልማት ማሻሻል ሕዝባዊ ንቅናቄ ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jul 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ቤቶች መሠረተ ልማት ማሻሻል ሕዝባዊ ንቅናቄ በኦሮሚያ ክልል ደረጃ ተጀመረ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ ንቅናቄውን አስጀምረዋል፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር ከኦሮሚያ…