Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ የአየር ንብረት ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተመድ የአየር ንብረት ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ኢንገር አንደርሰን ጋር ተወያዩ። ውይይቱ በኩባ ከሚካሄደው የቡድን 77 አባል ሀገራት ጉባኤ ጎን ለጎን የተካሄደ…

አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ ከካናዳ አለም አቀፍ ጉዳዮች ምክትል ሚኒስትር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ ከካናዳ ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ምክትል ሚኒስትር ቼሪል አርባን ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደር ምሥጋኑ ከቼሪል አርባን ጋር በኢትዮጵያ እና በካናዳ መካከል ያለውን ጠንካራ…

በሞሮኮና ሊቢያ በአደጋ ህይወታቸው ያለፉትን ለመዘከር ተጫዋቾች ጥቁር ባጅ ያደርጋሉ – ፕሪሚየር ሊጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞሮኮ የመሬት መንቀጥቀጥና በሊቢያ የጎርፍ አደጋ ህይወታቸውን ያጡትን በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ለመዘከር የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁሉም ተጨዋቾች ጥቁር ባጅ በክንዳቸው ላይ እንዲያደርጉ መወሰኑን ሊጉ አስታውቋል፡፡ የእንግሊዝ ፕረሚየር ሊግ…

ኒጀር ከቀድሞው ሥርዓት ጋር ግንኙነት አላቸው ያለቻቸውን 1 ሺህ ዲፕሎማቶች ፓስፖርት ሠረዘች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የኒጀር ወታደራዊ መንግሥት ከቀድሞው ሥርዓት ጋር ግንኙነት አላቸው ያላቸውን 1 ሺህ ያኅል ዲፕሎማቶች ፓስፖርት መሠረዙ ተገለጸ፡፡ አዲሱ ወታደራዊ የኒጀር መንግሥት ያገዳቸው ዲፕሎማሲያዊ ፓስርቶች እና ሠነዶች በቀድሞው መንግሥት አሥተዳደር…

ኮሚሽኑ በአዲስ አበባና በጋምቤላ በአጀንዳ ልየታ መድረኮች የሚሳተፉ ተወካዮችን መለየት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና በጋምቤላ ክልል በሚካሄዱ የአጀንዳ ልየታ መድረኮች የሚሳተፉ ተወካዮችን መለየት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)÷ በአዲስ አበባ ተሳታፊዎችን…

የማምረቻ ሼዶች የተረከቡ ባለሐብቶች ወደ ሥራ እየገቡ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማምረቻ ሼዶችን እና የለሙ መሬቶችን ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር የውል ስምምነት ተፈራርመው የተረከቡ አምራች ኩባንያዎችና ባለሐብቶች ወደ ሥራ እየገቡ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የግንባታ ፣ የቅድመ ኦፕሬሽን እና የማሽን ገጠማ ሥራዎቻቸውን…

የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መስከረም 20 ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ከመስከረም 20 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ይከናወናል፡፡ መርሐ ግብሩ ሲጀመር በአዳማ ከተማ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡ የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ…

በኦሮሚያ ክልል የ2016 የመማር ማስተማር ስራን ለማስጀመር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የ2016 የመማር ማስተማር ስራን ማስጀመር አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ ኤፍሬም ተሰማ÷ በ2016 የትምህርት ዘመን ከ11 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ተማሪዎችን ተቀብሎ…

15ኛው የፌደራል፣የክልልና የሁለቱ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባኤ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 15ኛው የፌደራል፣ የክልልና የሁለቱ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባኤ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋና መሥሪያ ቤት በዛሬው ዕለት ተካሄደ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የጉባኤው ዓላማ ከ10 ዓመት…

የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ አጀንዳ 2030ን እና 17ቱን ዘላቂ የልማት ግቦች አጀንዳ አድርጎ ይመክራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)78ኛው የተመድ ጠቅላላ የመሪዎች ጉባዔ የፊታችን ሰኞ አሜሪካ ኒውዮርክ በሚገኘው ዋና መሥሪያ ቤት ይጀመራል፡፡ በመጀመሪያው ግንኙነታቸው የዓለማችን መሪዎች እና መንግሥታት አጀንዳ 2030ን እና 17ቱን ዘላቂ የልማት ግቦች አፈጻጸም ይገመግማሉ…