Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል ከነገ ጀምሮ የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከነገ ጀምሮ የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት መስጠት እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ በሰጡት መግለጫ÷ የኮሌራ በሽታ ወረርሽኝ በክልሉ በቋራ ወረዳ ሐምሌ 7 ቀን…

በታላቁ ህዳሴ ግድብ ሃይል የሚያመነጩ ተርባይኖችን ቁጥር 7 ለማድረስ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሃይል የሚያመነጩ ተርባይኖችን ቁጥር 7 ለማድረስ እየተሰራ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር የፊታችን ጥቅምት 17 ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2016 የውድድር ዘመን የፊታችን ጥቅምት 17 ቀን እንደሚጀመር ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ ፌደሬሽኑ የ2016 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚጀምርበትን ቀን እና ሌሎች ተያያዥ መረጃዎችን…

የሚሳኤል ክፍሎችን በድብቅ ለአሜሪካ የላከው ሩሲያዊ የ12 ዓመት ከ6 ወር እስራት ተፈረደበት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የደህንነት ሰዎች ትዕዛዝ የሩሲያ ሚሳዔል ክፍሎችን በድብቅ ወደ አሜሪካ የላከው ግለሰብ በ12 ዓመት ከ6 ወር እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን የሩሲያ ፍርድ ቤት አስታውቋል፡፡ የሩሲያ ፌዴራል ደህንነት አግልግሎት እንዳስታወቀው÷ ሰርጌይ ካባኖቭ…

ተመድ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ሊቢያን ለመርዳት እንዲረባረብ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በጎርፍ አደጋው ለተጎዱ 250 ሺህ ያህል ሊቢያውያን በአስቸኳይ የእንድረስላቸው ጥሪ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ አቀረበ፡፡ በትናንትናው ዕለት የተመድ የዕርዳታ ማስተባበሪያ ጽኅፈት ቤት (ኦቻ) በጎርፍ አደጋው ለተጎዱ…

የኢትዮ-ኳታር የፓርላማ ዲፕሎማሲ ወዳጅነት ቡድን ከኳታር አምባሳደር ጋር መከረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ኳታር የፓርላማ ዲፕሎማሲ ወዳጅነት ቡድን በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደር ሀማድ ሞሀመድን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተቀብሎ በሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ተወያይቷል። የውይይቱ ዓላማ የወዳጅነት ቡድኑ አባላት ከአምባሳደሩ ጋር…

“በኢትዮጵያ የወባ በሽታ ጠፍቷል” የሚለው አረዳድ የተሳሳተ ነው – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የወባ በሽታ ጠፍቷል በሚል የተሳሳተ ግንዛቤ እና የኬሚካል አጎበር አለመጠቀም ችግሮች መኖራቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስቴር እና የአህጉር አቀፉ የወባ ቁጥጥር ማህበር በኢትዮጵያ የሚካሄደው 9ኛው የአህጉር አቀፍ የወባ…

በቄለም ወለጋ ዞን በ1 ቢሊየን ብር ወጪ የቄጦ መስኖ ልማት ፕሮጀክት እየተገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በቄለም ወለጋ ዞን በ1 ቢሊየን ብር ወጪ የቄጦ መስኖ ልማት ፕሮጀክት እየተገነባ መሆኑን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የመስኖ ልማት ፕሮጄክቱ በዞኑ ሀዋ ገላን እና ሰዲ ጫንቃ ወረዳዎች አዋሳኝ ስፍራ ነው እየተገነበ…

ፍቅረማሪያም ያደሳ በአፍሪካ ዞን የቦክስ የኦሊምፒክ ማጣሪያ ኢትዮጵያን ወክሎ በፍጻሜ ይጫወታል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው ቦክሰኛ ፍቅረማሪያም ያደሳ (ጊችሮ ነብሮ) በአፍሪካ ዞን የኦሊምፒክ ማጣሪያ ኢትዮጵያን ወክሎ ዛሬ በፍጻሜ ይጫወታል። ፍቅረማሪያም በዛሬው እለት በ57 ኪሎ ግራም ከናይጀሪያዊው ቦክሰኛ ጋር የፍጻሜ ጨዋታውን ያደርጋል። በፍጻሜ…

የብልፅግና ፓርቲ የከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ከዕዳ ወደ ምንዳ’ በሚል መሪ ሐሳብ ለብፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የተዘጋጀው የመጀመሪያ ዙር ስልጠና ዛሬ በአዳማ ከተማ ተጀምሯል። በስልጠናው ላይ ከሁሉም ክልሎች የተወጣጡ ከፍተኛ አመራሮች እየተሳተፉ ነው። የብልፅግና ፓርቲ ምክትል…