የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማስጠበቅ የጋራ አጀንዳችን ነው – ምክር ቤቱ ዮሐንስ ደርበው Sep 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማስጠበቅ፣ የልማትና የሰላም ግንባታ ጉዳይ የጋራ ሀገራዊ አጀንዳችን ሆኖ ይቀጥላል ሲል የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ፡፡ የምክር ቤቱ ሰብሳቢ ደስታ ዲንቃ እንዳሉት÷ የፖለቲካ አስተሳሰብ ልዩነቶች…
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ትግል በዓለም መድረክ Amare Asrat Sep 16, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=iNSLD_Fs9Q8
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ ከካናዳ የኢሚግሬሽን፣ የስደተኞችና የዜግነት ምክትል ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Sep 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከካናዳ የኢሚግሬሽን፣ የስደተኞች እና የዜግነት ምክትል ሚኒስትር ስኮት ሀሪስ ጋር ተወያይተዋል። ውይይታቸውም በሁለቱም ሀገራት የኢሚግሬሽን፣ የስደተኞች እና የዜግነት አገልግሎት ተቋማት መካከል…
ስፓርት ማንቼስተር ሲቲና ሊቨርፑል ድል ሲቀናቸው ማንቼስተር ዩናይትድ ተሸነፈ Shambel Mihret Sep 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከሜዳቸው ውጪ የተጫወቱት ማንቼስተር ሲቲና ሊቨርፑል ድል ሲቀናቸው በሜዳው የተጫወተው ማንቼስተር ዩናይትድ ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ ሊቨርፑል ወልቨርሃምፕተን ወንደረርስንን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ሲረታ÷ማንቼስተር ሲቲ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሰብዓዊ ድጋፍ የጫኑ የቱርክ መርከቦች ሊቢያ ደረሱ Shambel Mihret Sep 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሊቢያ የጎርፍ አደጋ ተጎጂዎች የሚሆን ሰብዓዊ ድጋፍ የጫኑ ሁለት የቱርክ የባህር ሃይል መርከቦች ሊቢያ ደርሰዋል። መርከቦቹ 360 ድጋፍ ሰጪ ሰዎች እና 122 ተሽከርካሪዎች መያዛቸው ተገልጿል። የቱርክ ብሔራዊ መከላከያ ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከመስከረም 7 እስከ 11 የትምህርት ሳምንት ሆኖ እንደሚከበር ተገለጸ Shambel Mihret Sep 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመስከረም 7 እስከ 11 ቀን 2016 ዓ.ም የትምህርት ሳምንት ሆኖ እንደሚከበር የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ አጠቃላይ የትምህርት ዘርፍ የ2016 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የትምህርት ካላንደርን በዛሬው እለት ይፋ አድርጓል፡፡ ክልሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ በመዲናዋ በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ላይ የሚሳተፉ ተወካዮችን እያስመረጠ ነው Melaku Gedif Sep 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ላይ ተሳታፊ የሚሆኑ ተወካዮችን እንዲመረጡ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የተወካዮች ልየታ ስራ በመዲናዋ በሁሉም ክፍለ ከተሞች እየተደረገ መሆኑን ከኮሚሽኑ ያገኘነው መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ አመራሮችና አባላት ዕውቅና ሰጠ Alemayehu Geremew Sep 16, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ አመራሮችና አባላት ዕውቅና ሰጠ። በመርሐ-ግብሩ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤልን ጨምሮ የፌዴራል ፖሊስ አመራሮችና የክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች ተገኝተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የኮሌራ መከላከያ ክትባት መሰጠት ተጀመረ Amele Demsew Sep 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የኮሌራ መከላከያ ክትባት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በባህር ዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡ የአማራ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት÷ የኮሌራ በሽታ ጎንደር እና ባህር ዳርን ጨምሮ በክልሉ ባሉ 28 ወረዳዎች መከሰቱን አስታውቋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ ተቋማት የደቡብ ንፍቀ ዓለምን ፍላጎት የሚያስተናግድ እውነተኛ ማሻሻያ ማድረግ አለባቸው -አቶ ደመቀ መኮንን Amele Demsew Sep 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ ተቋማት የደቡብ ንፍቀ ዓለምን ፍላጎት ማስተናገድ የሚችል እውነተኛ ማሻሻያ ማድረግ እንደሚገባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። የቡድን 77 እና ቻይና የመሪዎችና የመንግስታት ጉባኤ በኩባ ሀቫና…