የሀገር ውስጥ ዜና ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ የትምህርት መስክ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው፡፡ በዛሬው ዕለት እየተመረቁ ያሉ ተማሪዎች 574 ሲሆኑ÷ ከዚህ ውስጥ 60ዎቹ በድኅረ ምረቃ መርሐ ግብር ትምህርታቸውን የተከታተሉ መሆናቸው ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025ን እውን ለማድረግ ተቋማት በቅንጅት እንዲሠሩ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025ን እውን ለማድረግ ሁሉም የመንግስት ተቋማት የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አሳሰበ። ከ50 በላይ የመንግስት ተቋማት የተሳተፉበት የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ የአጋማሽ ጊዜ የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሚኒስቴር አዲስ የተሸከርካሪ ሰሌዳ አገልግሎት ላይ አዋለ ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም ሲጠቀምበት የነበረውን የተሽከርካሪ ሰሌዳ በአዲስ ሠሌዳ በመቀየር ከነሐሴ 25 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት ላይ ማዋሉን አስታወቀ፡፡ የመከላከያ ሎጅስቲክስ ዋና መምሪያ ለተዋጊ ክፍሉ ግዳጅ አፈፃፀም ተጨማሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሳሪስ አቦ -ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ መንገድ ከ2016 አጋማሽ በፊት ይጠናቀቃል- የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን Tamrat Bishaw Sep 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳሪስ አቦ-ቃሊቲ -ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ የመንገድ ፕሮጀክት ከ2016 አጋማሽ በፊት ለማጠናቀቅ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ገለጸ። የመንገድ ፕሮጀክቱ በፈረንጆቹ 2016 አጋማሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከመደበኛው ይልቅ በመስኖ የሚለማዉ ስንዴ ከፍተኛ ውጤት እየታየበት ነው- ግብርና ሚኒስቴር Tamrat Bishaw Sep 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመደበኛ መልኩ ከሚሰራዉ የስንዴ ልማት በመስኖ የሚለማዉ ስንዴ ዉጤታማ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ መለስ መኮንን (ዶ/ር) እንደተናገሩት ÷ ባሳለፍነው የምርት ዘመን 53 ሚሊየን ኩንታል ለመሰብሰብ ታቅዶ በዓመቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመንግስት ላይ ከ30 ቢሊየን ብር በላይ የታክስ ጉዳት አድርሷል የተባለው ግለሰብ ላይ ተደራራቢ ክስ ተመሰረተ Tamrat Bishaw Sep 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በመንግስት ላይ ከ30 ቢሊየን ብር በላይ የታክስ ጉዳት አድርሷል የተባለው በረከት አለኸኝ ላይ 7 ተደራራቢ ክስ ተመሰረተበት። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ወንጀል ተረኛ ወንጀል ችሎት ነው። ተከሳሹ በረከት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ተከስቶ በነበረው የፀጥታ መደፍረስ የተሳተፉ አካላት በህግ እንዲጠየቁ የማድረግ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ Amele Demsew Sep 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ተከስቶ በነበረው የፀጥታ ችግር የተሳተፉ አካላት በህግ እንዲጠየቁ የማድረጉ ሂደት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ። በክልሉ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ህዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ ባለ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሜዲካል ጎዝ እና የወረቀት ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ Feven Bishaw Sep 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሜዲካል ጎዝ እና የወረቀት ምርቶችን ሙሉ በሙሉ በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢንድስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል በአዳማ ከተማ የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎችን ጎብኝተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ቡና ላይ እሴት ለመጨመር ከጣሊያኑ ’ኢሊካፌ’ ጋር የውል ስምምነት ተደረገ Alemayehu Geremew Sep 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን በቡና ላይ እሴት ለመጨመር የሚያስችል የውል ስምምነት ከጣሊያኑ ‘ኢሊካፌ’ ኩባንያ ጋር ማድረጉ ተገለጸ። የጣሊያኑ ኩባንያ የኢትዮጵያን የቡና የጥራት ደረጃ ለማሳደግ የሚያስችል ሥልጠና ለመሥጠት መስማማቱም ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የመሰረታዊ ፍጆታ ምርቶች ላይ የዋጋ ንረት እንዳይከሰት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Amele Demsew Sep 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የመጪው ዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ የመሰረታዊ ምርቶች አቅርቦት እጥረትና ዋጋ ንረት እንዳይኖር በቅንጅት እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ተሻለ በልሁ በሰጡት…