የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የተጎዱ ት/ቤቶችን መልሶ ለመገንባት በልዩ ሁኔታ መረባረብ ይገባል- አቶ አሻድሊ ሀሰን Tamrat Bishaw Sep 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጉዳት የደረሰባቸውን ትምህርት ቤቶች መልሶ ለመገንባት እና ሁሉም አዲስና መደበኛ ተማሪዎች በትምህርት ገበታ እንዲገኙ ለማድረግ በልዩ ሁኔታ መረባረብ እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ።…
የሀገር ውስጥ ዜና በሆንግ ኮንግ ከባድ አውሎ ነፋስ መካከል ማረፍ የቻለው ብቸኛው የኢትዮጵያ አየር መንገድ Tamrat Bishaw Sep 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 787 -9 ብቸኛው በሆንግ ኮንግ ከባድ አውሎ ነፋስ መካከል ማረፍ የቻለ በመሆኑ ዓለም አቀፍ መነጋገሪያ ሆኗል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምቹ ያልሆነ የአየር ሁኔታን በመቋቋም አውሮፕላኑን በሆንግ…
የዜና ቪዲዮዎች ስማርት ሲቲ እና ካሜራዎች በኢትዮጵያ Amare Asrat Sep 2, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=1A-ufCnHrY4
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዐቢይ ቅርንጫፍ ሥራ ጀመረ Amele Demsew Sep 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት የሚገኘው ዐቢይ ቅርንጫፍ ዛሬ በይፋ አገልግሎት መጀመሩን ባንኩ አስታወቀ፡፡ ቅርንጫፉ በዛሬው ዕለት በገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት መደረጉን የባንኩ መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመንገድ ደህንነት መረጋገጥ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና ተሰጠ Amele Demsew Sep 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሽከርካሪ አደጋን ለመቀነስና ለመንገድ ደህንነት የተሻለ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ትራፊክ ፖሊሶች፣ አሽከርካሪዎችና ተቋማት ሀገር አቀፍ የእውቅና መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ÷ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ Amele Demsew Sep 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ፡፡ በዚሁ መሠረት በክልሉ የጳጉሜ ቀናት የአብሮነት እሴቶችን በሚያሳድጉ፣ የአገልጋይነት ባህልና እሴትን በሚያጎለብቱና ኅብረ ብሔራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዋጋ ንረት እንዲከሰት በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ይወሰዳል- አቶ አወሉ አብዲ Amele Demsew Sep 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ መንገድ የዋጋ ንረት እንዲከሰት የሚንቀሳቀሱ ነጋዴዎች እና ደላሎች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ ገለጹ፡፡ በአቶ አወሉ አብዲ የተመራ ልዑክ በክልሉ ከተሞች ለበዓል ፍጆታ የሚውሉ መሰረታዊ…
ቢዝነስ ሂጅራ ባንክ አዲስ መተግበሪያ ሥራ ላይ አዋለ Amele Demsew Sep 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሂጅራ ባንክ “ኦምኒ ፕላስ” የተሰኘ አዲስ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ከዛሬ ጀምሮ ስራ ላይ ማዋሉን አስታውቋል፡፡ የደንበኞችን ፍላጎት ለማርካት ታስቦ ሥራ ላይ የዋለው መተግበሪያ በ 5 ቋንቋዎች ተዘጋጅቶ በመቅረቡ÷ ለተጠቃሚው ቀላልና ምቹ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደስታ ሌዳሞ በሲዳማ ክልል እየለማ ያለ የበቆሎ ምርጥ ዘር ብዜትን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በሰሜን ሲዳማ ዞን ሐዋሳ ዙሪያ ወረዳ ሳማ ኤጄርሳ ቀበሌ በ100 ሄክታር መሬት ላይ እየለማ ያለ የበቆሎ ምርጥ ዘር ብዜትን ጎብኝተዋል። የበቆሎ ዘር ብዜቱ በዘር አቅርቦት ፍላጎት ላይ ያለውን ክፍተት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የትምህርት ጉባኤ እያካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 25ኛውን የትምህርት ጉባኤ እና የ2016 የትምህርት ዘመን ንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ ላይ የክልሉ ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ተመስገን ዲሳሳ (ዶ/ር) እና ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ ከፍተኛ…