ለገበያ የሚቀርቡ ምርቶችን ጥራትና ደህንነት ለማረጋገጥ የተጠናከረ ቁጥጥር እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከበአል ጋር ተያይዞ ለገበያ የሚቀርቡ ምርቶችን ጥራትና ደህንነት ለማረጋገጥ የተጠናከረ ክትትልና ቁጥጥር እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን አስታወቀ።
የ2016 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል ግብይት ላይ የወንጀል ተግባራት…