ስፓርት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን አዲስ አበባ ገባ Mekoya Hailemariam Aug 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀንጋሪ ቡዳፔስት በተካሄደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፈወ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አዲስ አበባ ገብቷል። ልዑኩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስም÷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ፣ የባህልና…
ስፓርት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ከሀንጋሪ ቡዳፔስት ወደ አዲስ አበባ ጉዞ ጀምሯል Melaku Gedif Aug 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ከሀንጋሪ ቡዳፔስት ወደ አዲስ አበባ የሚያደርገውን ጉዞ ዛሬ ምሽት ጀምሯል ። የልዑካን ቡድኑ አባላት ጀርመን ፍራንክፈርት ትራንዚት ካደረጉ በኋላ ማክሰኞ ንጋት 11:55 ላይ ቦሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከዓለም የተፈጥሮ ሃብት ኢንስቲትዩት ጋር በትብብር ለመስራት ውይይት ተካሄደ Mikias Ayele Aug 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከዓለም የተፈጥሮ ሃብት ኢንስቲትዩት ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ÷ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል እየወሰደች ያለውን እርምጃ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገልፀዋል፡፡…
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀል ለሌሎች ሀገራት ተስፋ ሰጪ ነው – አምባሳደር ሙክታር ከድር Amare Asrat Aug 28, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=qwaXO4yMDXk
የሀገር ውስጥ ዜና በወሰን ተሻጋሪ የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት 56 ሚሊየን ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል Mikias Ayele Aug 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት በወሰን ተሻጋሪ የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት ከ56 ሚሊየን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ ያደረጉ ተግባራት መከናወናቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)÷…
ስፓርት ኢንስትራክተር ዳንኤል ገብረ ማርያም ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ Mikias Ayele Aug 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጊዜያዊ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ዳንኤል ገብረ ማርያም ከግብጽ ጋር ለሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ ለ23 ተጨዋቾች ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በዚህ መሰረትም ፡- በግብ ጠባቂነት፡- ሰኢድ ሃብታሙ፣ አቡበከር ኑራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዳሴ ግድብን የመጀመሪያ ሙሌትና ውሃ አለቃቀቅ የተመለከተው የመጀመሪያ ዙር ውይይት ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን የመጀመሪያ ሙሌትና ውሃ አለቃቀቅን በተመለከተ በኢትዮጵያ፣ በሱዳንና በግብጽ ልዑካን መካከል ለሁለት ቀናት የተደረገው የመጀመሪያው ዙር የሦስትዮሽ ድርድር ዛሬ መጠናቀቁን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ልዑካን…
የሀገር ውስጥ ዜና ነገ ለአትሌቶች አቀባበል ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ Melaku Gedif Aug 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተካፈለው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን አቀባበል ሲባል ለትራፊክ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡ በዚሁ መሠረት ከጠዋቱ 1፡ 00 ጀምሮ ከቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አብዲ መሃመድን ጨምሮ 26 ተከሳሾች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ Melaku Gedif Aug 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አብዲ መሃመድ ኡመርን ጨምሮ 26 ተከሳሾች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጥቷል፡፡ ብይኑን የሰጠው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የፀረ-ሽብርና የሕገ-መንግስት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው። መደበኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ እና ቹንቾን ከተሞች በከተማ ልማት እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ Mikias Ayele Aug 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እና የደቡብ ኮሪያዋ ቹንቾን ከተሞች በትምህርትና ሥልጠና፣ በመሬት አስተዳደር፣ ከተማን በማዘመን፣ በከተማ ልማት እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ…