የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ተወላጅ ባለሐብቶች በክልሉ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ Alemayehu Geremew Aug 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ተወላጅ ባለሐብቶች በክልሉ ባለው ምቹ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ተሳትፏቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ የክልሉ መንግሥት ጥሪ አቀረበ፡፡ በሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ኢብራሂም ኡስማን የተመራ ልዑክ በኬንያ ከሚኖሩ የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አወል አርባ ከተመድ የኢትዮጵያ ተጠሪ ጋር ተወያዩ Alemayehu Geremew Aug 28, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳደር አወል አርባ ከተባበሩት መንግስታት የኢትዮጵያ ተጠሪ ራሚዝ አላክባሪቭ እና ልዑካቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በክልሉ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎች ሊደረጉላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ፖሊስ ተቋርጦ የነበረውን የዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ለማስቀጠል ስምምነት ላይ ደረሰ Mikias Ayele Aug 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ተቋርጦ የነበረውን የዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ለማስቀጠል ስምምነት ላይ መድረሱን አስታወቀ፡፡ በፈረንጆቹ 2020 በኢትዮጵያ በፀጥታ ችግርና በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን ዓለም አቀፍ የሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ73ኛው የአፍሪካ አህጉር የዓለም ጤና ድርጅት መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው Melaku Gedif Aug 28, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በ73ኛው የአፍሪካ አህጉር የዓለም ጤና ድርጅት መድረክ ላይ እየተሳተፈ ነው። በመድረኩ ከ20 በላይ በሚሆኑ የተለያዩ የጤና አጀንዳዎች ላይ ውይይት እንደሚደረግ የሚኒስቴሩ መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ ተገለጸ Alemayehu Geremew Aug 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፎች ከሩሲያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ ተገለጸ፡፡ በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ቻም ኡጋላ ከሀገሪቷ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ማርቼንኮ ኢቭጄኒ ኢቭጄኒቪች ጋር በጉዳዩ ላይ መክረዋል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውሮፓ ኅብረት የአባላቱን ቁጥር ለመጨመር መዘጋጀቱ ተገለጸ Alemayehu Geremew Aug 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አውሮፓ ኅብረት የአባል ሀገራቱን ቁጥር ለመጨመር መዘጋጀቱ ተገልጿል፡፡ የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ቻርለስ ሚሼል አዲስ አባል ሀገራትን ለመቀበል ሐሳብ እንደሚያቀርቡ ፋይናንሺያል ታይምስን ጠቅሶ አር ቲ ዘግቧል፡፡ “ብሪቲሽ ዴይሊ”…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግስት ተቋማት ወጥ አሰራር እንዲኖራቸው የሚያስችል ስርዓት ወደ ስራ ገባ Melaku Gedif Aug 28, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ተቋማት ወጥ አሰራር እንዲኖራቸውና እርስ በርሳቸው እንዲናበቡ የሚያስችል ስርዓት ዛሬ ተመርቆ ወደ ስራ ገብቷል። በስርዓቱ እስከ አሁን 20 የመንግስት ተቋማት አገልግሎት እያገኙ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና መረጃዎችን ዲጂታላይዝ ማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ ዮሐንስ ደርበው Aug 28, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ከግሪን አግሮ ሶሎሽንስ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ጋር የግብርና መረጃዎችን ዲጂታላይዝ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱን የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ዋና…
የዜና ቪዲዮዎች ከኢትዮጵያ የብሪክስ አባልነት ጀርባ የተደረጉ ጥረቶች Amare Asrat Aug 28, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=xAhGrYhp6LQ
ስፓርት አንጋፋው ቦክሰኛ በቀለ አለሙ (ጋንች) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Melaku Gedif Aug 28, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በኦሊምፒክ መድረክ በመወከል ቀዳሚ ከሆኑት መከካል አንዱ የሆነው ቦክሰኛ በቀለ አለሙ (ጋንች) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ኢትዮጵያን ሶስት ጊዜ በኦሊምፒክ የወከለው በቀለ ዓለሙ በ82 ዓመቱ ነው ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው።…