የሀገር ውስጥ ዜና የግሪክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ለማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ Melaku Gedif Jun 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ዳንኤል ተሬሳ ከግሪክ ባለሃብቶች ጋር በበይነ መረብ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የግሪክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ በትኩረት መክረዋል፡፡ አቶ ዳንኤል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ሕብረት የሰላም ፈንድ ሴክሬታሪያትና የዓለም ምግብ ፕሮግራም በትብብር ለመስራት ተፈራረሙ Shambel Mihret Jun 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት የሰላም ፈንድ ሴክሬታሪያት እና የዓለም ምግብ ፕሮግራም በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የአፍሪካ ሕብረት የሰላም ፈንድ ሴክሬታሪያት ዳይሬክተር ዳግማዊት ሞገስ እና የዓለም ምግብ ፕሮግራም የአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከካናዳ ጋር በንግድ ዘርፍ ያላትን ግንኙነት ለማጎልበት ቁርጠኛ መሆኗን ገለፀች Shambel Mihret Jun 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከካናዳ ጋር ንግድ እና ኢንቨስትመንትን ጨምሮ በተለያዩ መስኮች ያላትን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር በቁርጠኝነት እንደምትሰራ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ÷ በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ባለሃብቶች በኢንቨስትመንት ዘርፍ እንዲሰማሩ ምቹና ቀልጣፋ አሰራር መዘርጋቱ ተገለጸ Meseret Awoke Jun 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ባለሃብቶች በኦሮሚያ ክልል ያለውን እምቅ ሀብት በመጠቀም በኢንቨስትመንት ዘርፉ እንዲሰማሩ ምቹና ቀልጣፋ አሰራር መዘርጋቱን የክልሉ ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ኃላፊ አሕመድ እድሪስ እንደገለጹት ፥ የሰሜኑ ጦርነት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ምዕራባውያኑ ሩሲያ ላይ የጣሉት ማዕቀብ ከውጤታማነቱ ይልቅ ጎድቷቸዋል – አሜሪካዊ የፖለቲካ ተንታኝ Alemayehu Geremew Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ እና አጋሮቿ ምዕራባውያን ሀገራት ሩሲያ ላይ የተጣሉት ማዕቀቦች ፍሬ አፍርተው ሞስኮ ላይ ጫና እንዳላሳረፉ ዳግላስ አንድሪው ሊትልተን የተባሉ አሜሪካዊ የፖለቲካ ተንታኝ ገለጹ፡፡ “ማዕቀቦቹ እንዳውም ሩሲያን በኢኮኖሚ ከማንኮታኮት ይልቅ…
የዜና ቪዲዮዎች መለኞቹ – በእውነት ላይ የተመሰረተ ፊልም Amare Asrat Jun 14, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=Bm4gZS3Kfp4
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ እና እስያ ኢኮኖሚያዊ እድገት እንዲያስመዘግቡ የአህጉራቱ ወጣቶች ትብብራቸውን ሊያጠናክሩ ይገባል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) Alemayehu Geremew Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ እና እስያ ዘላቂነት ያለው ኢኮኖሚያዊ ዕድገት እንዲያስመዘግቡ የአህጉራቱ ወጣቶች ትብብራቸውን ማጠናከር እንዳለባቸው የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) አመለከቱ። በኦ የስ ግሎባል ፋውንዴሽን አዘጋጅነት ላለፉት ሁለት…
የሀገር ውስጥ ዜና “ዲጂታል ኢትዮጵያ”ን ዕውን ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ Alemayehu Geremew Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ዲጂታል ኢትዮጵያ”ን ዕውን ለማድረግ ዘርፈ ብዙ ሥራዎች እየተሠሩ መሆናቸውን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ። 7ኛው የአፍሪካ ኢኖቬሽንና ዲጂታል ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ኢትዮጵያ ለ”ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ”…
ቢዝነስ በደቡብ ክልል ለ291 ፕሮጀክቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጥቷል Shambel Mihret Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ለ291 ፕሮጀክቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ ፈቃዱ የተሰጠው÷ በግብርና ለ120 ፕሮጀክቶች፣ በአገልግሎት ለ89 እና በኢንዱስትሪ ለ82 ፕሮጀክቶች መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር አቀፍ የነጋዴ ሴቶች ኤክስፖ በመዲናዋ ተከፈተ Alemayehu Geremew Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የነጋዴ ሴቶች ኤክስፖ በአዲስ አበባ ተከፈተ፡፡ ኤክስፖውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በስካይ ላይት ሆቴል በይፋ የከፈቱ ሲሆን፥ በአምራች ዘርፍ የሴቶችን ተሳትፎ ለማረጋገጥ እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ…