Fana: At a Speed of Life!

ከቡና ወጪ ንግድ ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ለውጭ ገበያ ከቀረበ የቡና ምርት ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱ ተገለጸ፡፡ የቡናና ሻይ ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሻፊ ዑመር ÷ የውጭ ምንዛሬ ገቢው የተገኘው በ2015 በጀት ዓመት ከ240 ሺህ ቶን በላይ…

በኦሮሚያ ክልል በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 480 ሚሊየን ችግኞች ይተከላሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 480 ሚሊየን ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያላቸው ችግኞች እንደሚተከሉ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ ጌቱ ገመቹ  እንደገለጹት÷ በክልሉ  የፊታችን ሐምሌ 10 ቀን 2015 ዓ.ም…

ኔቶ የዩክሬንን የአባል ሀገርነት ጥያቄ ለጊዜው ውድቅ ማድረጉ ዜሌንስኪን አስቆጣ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) የዩክሬንን የአባል ሀገርነት ጥያቄ ለጊዜው አለመቀበሉ ተገለጸ፡፡ የኔቶ አመራሮች የዩክሬን በወታደራዊ ጥምረቱ ውስጥ የመቀላቀል ጥያቄ ለወደፊቱ ይታያል ብለዋል፡፡ ሁኔታው የሀገሪቷን ፕሬዚዳንት…

ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ “ምርጥ የጉምሩክ ኮሚሽነር” ሽልማትን አገኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ “ምርጥ የጉምሩክ ኮሚሽነር” ሽልማትን አግኝተዋል። መቀመጫውን ለንደን ያደረገው “አፍሪካ ሊደርሺፕ መጋዚን” የተሰኘ የሚዲያ ኩባንያ ያዘጋጀው ስምንተኛ ዓመታዊ የአፍሪካ ጉባኤ ተደርጓል። በዚህም ኮሚሽነር…

ሐረር ከተማ የዓለም የቅርስ ከተሞች አባል ሆነች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐረር ከተማ ከሰሃራ በታች ካሉ ከተሞች የመጀመሪያዋ የዓለም ቅርስ ከተሞች ድርጅት አባል ከተማ ሆና ተመዘገበች፡፡ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መተዳድር ኦርዲን በድሪ በካናዳ ኩቢክ ከተማ ሐረር የዓለም የቅርስ ከተሞች አባል ሆና የተመዘገበችበትን ፊርማ…

በደቡብ ክልል የፊታችን ሰኞ 110 ሚሊየን ችግኝ ይተከላል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከ9 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ሰዎች የሚሳተፉበት የ110 ሚሊየን ችግኝ ተከላ የፊታችን ሰኞ ይካሄዳል። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ እና የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ኡስማን ሱሩር እንደገለጹት፥…

አቶ ደመቀ የኢትዮ-አሜሪካ  የባለ ብዙ ወገን ትብብር በተሟላ ሁኔታ እንዲተገበር ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተሻሻለ የመጣውን የኢትዮ-አሜሪካ የሁለትዮሸና የባለ ብዙ ወገን ትብብር በተፋጠነና በተሟላ ሁኔታ ተግባራዊ መሆን እንዳለበት አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

የአረንጓዴ አሻራ የአካባቢ መራቆትን በማስቀረት ወደ ልማት የሚወስድ አገራዊ አጀንዳ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር የአካባቢ መራቆትን በማስቀረት ኢትዮጵያን ወደ ልማት የሚወስድ አገራዊ አጀንዳ ነው ሲሉ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀኔራል ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አመራርና…

በኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር የተመራ ልዑክ በፖርቹጋል የስራ ጉብኝት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ የተመራ ከፍተኛ የመንግስት የልዑካን ቡድን በፖርቹጋል የስራ ጉብኝት እያደረገ ነው ። የጉብኝቱ ዋና አላማ የሁለቱን ሀገራት የንግድ እና ኢንቨስትመንት ግንኙነት ማጠናከር እና ፓርቹጋል በኢትዮጵያ ያላት…