ኢትዮጵያና ዛምቢያ ለጋራ ተጠቃሚነት የሚያግዙ ትስስሮችን ሊፈጥሩ ይገባል – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ዛምቢያ የአፍሪካውያንን ትብብር በማጠናከር ለጋራ ተጠቃሚነት የሚያግዙ ትስስሮችን ለመፍጠር ሊሰሩ ይገባል ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር)ገለጹ፡፡
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ…