በሴቶች የ5 ሺህ ሜትር እና የ3 ሺህ ሜትር መሠናክል ማጣሪያ ሁሉም አትሌቶች ለፍጻሜ ደረሱ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምሽቱን በተካሄደው የ5 ሺህ ሜትር እና 3 ሺህ ሜትር የሴቶች መሠናክል የማጣሪያ ውድድር የተሳተፉ ሰባት አትሌቶች ወደ ፍጻሜ አልፈዋል፡፡
በተደረገው የ5 ሺህ ሜትር የማጣሪያ ውድድር÷ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ 2ኛ እንዲሁም አትሌት እጅጋየሁ ታዬ 3ኛ…