Fana: At a Speed of Life!

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው – ቢሮው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ዓለም ደበሎ እንደገለጹት ÷በክልሉ ተላላፊ እና የማይተላለፉ በሽታዎችን ስርጭት ለመግታት የተለየዩ…

የአፍሪካ ህብረት ኒጀርን ከአባልነት ተሳትፎ አገደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት በፈረንጆቹ ሐምሌ 26 ቀን 2023 የተካሄደውን መፈንቅለ መንግስት ተከትሎ ኒጀርን ከሁሉም እንቅስቃሴዎቹ እንዳትሳተፍ ማገዱን አስታወቀ፡፡ ህብረቱ ዛሬ በሰጠው መግለጫ÷ የመፈንቅለ መንግስቱ መሪዎች በምርጫ ስልጣን የያዙትን…

አንበጣ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የአውሮፕላን ርጭት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የበረሃ አንበጣ መንጋ በተከሰተባቸው የአማራ፣ አፋር እና ትግራይ ክልሎች ከትናንት በስቲያ ጀምሮ በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት መጀመሩን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የእጽዋት ጥበቃ መሪ ሥራ አስፈጻሚ በላይነህ ንጉሴ ለፋና…

በቂ ውሃ የመጠጣት የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ ጤናማ ሰው በቀን ውስጥ 8 ብርጭቆ ውሃ መጠጣት እንዳለበት በዘርፉ የተጠኑ በርካታ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡ በቂና ንጹህ ውሃ መጠጣት ንጥረ ምግቦችን ወደ ሴሎች ለማጓጓዝ፣ ቆሻሻን ለማስወገድ፣ የሰውነት መገጣጠሚያዎችን እና ሌሎች የሰውነት ክፍሎችን…

በሳዑዲ በድንበር ጠባቂዎች ተፈጽሟል የተባለውን ግድያ የኢትዮጵያ መንግስት በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያና የመን ድንበር ላይ በድንበር ጠባቂዎች ተፈጽሟል የተባለውን ግድያ የኢትዮጵያ መንግስት በቅርበት እየተከታተለው መሆኑን አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በሳዑዲ አረቢያ በድንበር ጠባቂዎች ግድያ ተፈጽሟል የሚለውን…

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ የሥራ ዘመን 2ኛ ዓመት ሁለተኛ አስቸኳይ ጉባኤ አካሂዷል፡፡ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በጉባዔው ለውይይት የሚሆን መነሻ ጽሁፍ አቅርበዋል።…

ብሪታኒያ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመዋጋት ትብብር እንድታደርግ ኢራቅ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታኒያ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመዋጋት ትብብር እንድታደርግ ኢራቅ ጥሪ አቀረበች፡፡ የኢራቅ ጠቅላይ ሚኒስትር መሐመድ ሺዓ አል-ሱዳኒ የብሪታንያ የደህንነት ሚኒስትር ቶም ቱገንድሃትን ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ በዚህ ወቅትም ከብሪታኒያ ጋር…

ለአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሰራተኞች መኖሪያ ቤት ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የየኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ለአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሰራተኞች መኖሪያ ቤት ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ኮሚሽኑ አንቴክስ ከተባለው ቴክስታይል አምራች ኩባንያ ጋር ነው ስምምነቱን የተፈራረመው፡፡ አምራች ኩባንያው አቅምን…

በቀጣዩ ዓመት የኢ-ትኬቲንግ አሰራርን ለመጀመር ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ዘመናዊ የትኬት አቆራረጥ አገልግሎት (ኢ-ትኬቲንግ) አሰራርን ለመጀመር ዝግጅት ማጠናቀቁን የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ባርኦ ሀሰን÷ ከትኬት አቆራረጥ አንስቶ…

ለውጭ ገበያ ከቀረቡ የቁም እንስሳት 16 ነጥብ 75 ሚሊየን ዶላር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው 2015 በጀት ዓመት ለውጭ ገበያ ከቀረቡ የቁም እንስሳት የተገኘው ገቢ ከ2014 አንጻር በ11 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ቅናሽ ማሳየቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም ከ2014 በጀት ዓመት አንጻር÷ በቁጥር…