በደቡብ ክልል 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች ለማልማት ታቅዷል-የክልሉ ግብርና ቢሮ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በ2015/16 የምርት ዘመን 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች ለማልማት መታቀዱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
የ2015/16 ምርት ዘመን የመኸር ሥራዎች ንቅናቄ መድረክ በቡታጅራ ከተማ እየተካሄደ ነው።…