Fana: At a Speed of Life!

አየር መንገዱ የኢ-ኮሜርስ ሎጀስቲክስ አገልግሎት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዕቃ ጭነት እና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የኢ-ኮሜርስ ሎጀስቲክስ አገልግሎት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ የአፍሪካን የኢ-ኮሜርስ ንግድ ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ የመጨረሻ ምዕራፍ…

የመከላከያ ዋር ኮሌጅ አመራሮች እና ከፍተኛ ሰልጣኝ መኮንኖች በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉብኝት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመካላከያ ሚኒስቴር ዋር ኮሌጅ ከፍተኛ አመራሮች እና ሰልጣኝ መኮንኖች የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን ጎበኙ። የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ሰልጣኞች የሚሰጠውን የንድፈ ሐሳብ ትምህርት ጨርሰው የተግባር ምልከታ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አድርገዋል፡፡ ሰልጣኝ…

ካናዳ በአፍሪካ ለልማት ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ 140 ሚሊየን የዶላር ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ካናዳ በአፍሪካ ለልማት ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ የሚውል 140 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ይፋ አደረገች። የካናዳ ዓለም አቀፍ ልማት እና በፓሲፊክ ሀገራት የካናዳ ኢኮኖሚ ልማት ኤጀንሲ ተጠሪ ሚኒስትር ሃርጂት ሳጃን ኢትዮጵያን ጨምሮ በቻድ እና ግብጽ…

የሽብር ተግባር ለመፈፀም በማቀድ ቦምቦችን በቤት ውስጥ ደብቀው ተይዘዋል በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ የ15ቀን ክስ የመመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ተግባር ለመፈፀም በማቀድ 10 ቦምቦችን ወደ አዲስ አበባ በማምጣት በቤት ውስጥ ደብቀው ተይዘዋል በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ የ15ቀን ክስ የመመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ። ለዐቃቤ ሕግ የክስ መመስረቻ ጊዜ የፈቀደው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት…

የአፍሪካ አሕጉራዊ የነጻ ንግድ ቀጣና ልዩ የሚኒስትሮች ስብሰባ በናይሮቢ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎችን ያካተተ ልዑክ የአፍሪካ አሕጉራዊ የነጻ ንግድ ቀጣና ልዩ የሚኒስትሮች ስብሰባን በኬንያ ናይሮቢ እየተሳተፈ ነው፡፡ በስብሰባው የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የስራ…

በአማራ ክልል የአፈር ማዳበሪያ እጥረት እንዳጋጠመ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በዘንድሮው የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ እጥረት እንደገጠመው አስታውቋል፡፡ ከመጋቢት 15 እስከ ግንቦት 15 ባለው ጊዜ ውስጥ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ያለ መግባቱ ለተፈጠረው ከፍተኛ…

የተጋነነ የዋጋ ተመን በመጠየቅ ሕብረተሰቡን አማረዋል የተባሉ ጫኝና አውራጅ ማህበራት ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተጋነነ የዋጋ ተመን በመጠየቅ ሕብረተሰቡን ለምሬት ዳርገዋል የተባሉ ጫኝና አውራጅ ማህበራት ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ ወይዘሮ ሊዲያ ግርማ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷ ሕብረተሰቡ…

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከሶማሊያ እና ጅቡቲ የፖሊስ አዛዦች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት ፕሬዚዳንት ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከሶማሊያ እና ጅቡቲ የፖሊስ አዛዦች ጋር መክረዋል፡፡ ኮሚሽነር ጀነራሉ ÷ ከሶማሊያ ብሄራዊ ፖሊስ አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ሱሉብ አህመድ ፊን…

ማይክ ሐመር በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር በኢትዮጵያ እና ጅቡቲ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው። የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት እንዳስታወቀው ልዩ መልዕክተኛው እስከ መጭው ማክሰኞ በኢትዮጵያ እና ጅቡቲ ጉብኝት ያደርጋሉ።…

የአፍሪካ ኅብረት የብዝኀ ሕይወት ጥበቃ ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኅብረት የብዝኀ ሕይወት ጥበቃ ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን የተዘጋጀው ስብሰባ በተለይ የአፍሪካ፣ የካሪቢያንና የፓስፊክ የብዝኀ ሕይወት ዓለም አቀፍ ሥምምነት፣ የኮፕ-15 የተመድ የብዝኀ ሕይወት…