Fana: At a Speed of Life!

የመገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች ብሔራዊ ጥቅም የሚያስቀድሙና የሕዝብን አንድነት የሚያጠናክሩ ሊሆኑ ይገባል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም የሚያስቀድሙና የሕዝብን አንድነት የሚያጠናክሩ ሊሆኑ እንደሚገባ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት እና በኢትዮጵያ…

ዕጣን ተብሎ ሊሸጥ የተዘጋጀ ከ100 ከረጢት በላይ የተፈጨ እምነበረድ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ከዕጣን ጋር ተደባልቆ ሊሸጥ የተዘጋጀ ከ100 ከረጢት በላይ የተፈጨ እምነበረድ በተለያዩ ቦታዎች በህዝብ ጥቆማ ተይዟል። በክፍለ ከተማው ወረዳ 1 ልዩ ቦታው ቀበሌ 18 ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ህብረተሰቡ ለፖሊስ በሰጠው…

የቻይና መንግስት ዜጎቹ ኢትዮጵያን እንዲጎበኟት ምክረ ሀሳብ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ዓለም ላይ ተመራጭ ከሆኑ የጎብኚ መዳረሻዎች መካከል ኢትዮጵያ አንዷ መሆኗን ገለጸ። ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ ኢትዮጵያን እንዲጎበኟትም ለዜጎቹ ምክረ ሀሳብ አቅርቧል። ከተለያዩ…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የክለቦች ውድድር መርሐ ግብር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2016 የክለቦች የውድድር መርሐ ግብር ይፋ ሆኗል። በዚህ መሠረት ፕሪሚየርሊጉ ኢትዮጵያ መድን ከባህርዳር ከተማ በሚያደርጉት ጨዋታ መስከረም 20 ቀን 2016 ዓ.ም ጅማሮውን ያደርጋል፡፡ በመጀመሪያው ሳምንት…

በሶማሌ ክልል ጀረር ዞን በ201 ሚሊየን ብር ለሚገነቡ ፕሮጀክቶች የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ጀረር ዞን ቢለቡር ወረዳ በ201 ሚሊየን ብር ለሚገነቡ የመንገድና የውሀ ፕሮጀክቶች የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ  የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ ከቢለቡር ወረዳ ደገሀቡር  ከተማ ድረስ የሚገነባው የመንገድ ፕሮጀክት 43 ኪሎ…

በምርመራ ኦዲት 5 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከሕገ-ወጥ ግብይትና ታክስ ማጭበርበር ድርጊት ጋር ተያይዞ በተከናወነ የምርመራ ኦዲት ድርጅቶች ለመንግሥት ያልከፈሉት 5 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር መገኘቱን ገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ድርጅቶቹም ግኝቱን ጨምሮ ከወለድና ቅጣት…

ለ3ኛው የቴሌኮም ኦፕሬተር በ2016 ዓ.ም የመጀመሪያው ስድስት ወራት ፈቃድ ለመስጠት ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሦስተኛው የቴሌኮም ኦፕሬተር በ2016 ዓ.ም የመጀመሪያው ስድስት ወራት ፈቃድ ለመስጠት መታቀዱን የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን ገለጸ። በኢትዮጵያ በቅርቡ ገቢራዊ በተደረገው ከሀገር በቀል የምጣኔ ኃብት ማሻሻያ አንዱ በመንግሥት ብቻ ሲቀርብ…

ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከፋኦ የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) የኢትዮጵያ ተወካይ ፍራይ ዚሙድዚ ጋር ተወይተዋል፡፡ በውይይቱ ሁለቱ ተቋማት በተለይም በግብርናው ዘርፍ በጋራ የውጭ ቀጥተኛ…

አምባሳደር ኤል አሚን ሱውፍ በሶማሊያ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ወታደሮችን አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት ልዩ ተወካይ አምባሳደር መሃመድ ኤል-አሚን ሱውፍ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ወታደሮች ሶማሊያን ለማረጋጋት ላደረጉት አስተዋፅዖ አመስግነዋል፡፡ በሶማሊያ ባይደዋ ሰላም ማስከበር ተልዕኮ ግዳጃቸውን የፈፀሙ የኢትዮጵያ ወታደሮች…

ኢትዮጵያ ከሀገራትና ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሀገራትና ከዓለም አፍ ተቋማት ጋር ያላትን የባለብዙ ወገን እና የሁለትዮሽ ትብብሮች አጠናክራ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም ከሰሞኑ በኢትዮጵያ የተደረጉ የተለያዩ…