ለሽብር ተግባር 50 የእጅ ቦምቦችና 58 የቦምብ ፊውዞችን በመያዝ ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል በተባሉ ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽብር ተግባር 50 የእጅ ቦምቦች እና 58 የቦምብ ፊውዞችን በመያዝ ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል የተባሉ ግለሰቦች ላይ የ14 ቀን ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ።
የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን መርማሪ…