የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Tamrat Bishaw Jul 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶርን ዛሬ ከሰዓት በኋላ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ተቀብለው አነጋግረዋል። ውይይታችው የሁለቱን ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትን ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሳዑዲ የሚገኙ ድርጅቶች በወርቅ፣ ቴክኖሎጂና ማዳበሪያ ማምረት መሰማራት እንደሚፈልጉ ገለጹ Meseret Awoke Jul 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ የመታብ አልነምር ኩባንያ (ማዕድን አውጪ) እና የአያድ አል አቶቢ ኩባንያ ኢትዮጵያ ውስጥ በወርቅ፣ ቴክኖሎጂና ማዳበሪያ ማምረት መሰማራት እንደሚፈልጉ ገለጹ፡፡ በሳዑዲ አረቢያ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ አምባሳደር ሌንጮ ባቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ሰብረው የገቡ 5 ግለሰቦች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ Amele Demsew Jul 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 5 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ሰብረው የገቡ 5 ግለሰቦች በእስራትና በገንዘብ ተቀጥተዋል፡፡ ቅጣቱን የወሰነው የሸገር ከተማ አስተዳደር የኮዬ ፌጬ ክ/ከ ወረዳ ፍርድ ቤት ነው። የቅጣት ውሳኔ የተላለፈባቸው ተከሳሾች፥ ነኢማ አብዲልጀሊል፣ ባሩዲን…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ ከአዲዳስ ኩባንያ ጋር ትልቁን የመለያ ውል ተፈራረመ Mikias Ayele Jul 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ ማንቼስተር ዩናይትድ ከጀርመኑ ትጥቅ አምራች ኩባንያ አዲዳስ ጋር ለቀጣይ 10 ዓመታት ተጨማሪ ውል መፈራረሙን አስታወቀ። በውሉ መሰረትም ማንቼስተር ዩናይትድ ከጀርመኑ ትጥቅ አምራች ኩባንያ ጋር ያላው የውል ሥምምነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2015 በጀት ዓመት ከተኪ ምርቶች 2 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል Melaku Gedif Jul 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት 1 ሺህ የሚሆኑ ኢንዱስትሪዎች ወደ ስራ መግባታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል÷በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ውጤታማ ስራዎች መከናወናቸውን ገልፀዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የጃፓኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው Feven Bishaw Jul 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የጃፓኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀያሺ ዮሺማሳ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የአፍሪካ ጉብኝታቸውን ዛሬ ጀምረዋል፡፡ ሚኒስትሩ ደቡብ አፍሪካን እና ኡጋንዳን ከጎበኙ በኋላም ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ጉብኝት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጃናሞራ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ9 ሰዎች ህይወት አለፈ Melaku Gedif Jul 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ጎንደር ዞን ጃናሞራ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ9 ሰዎች ህይወት አለፈ። አደጋው ከደባርቅ ከተማ ወደ ጃናሞራ 225 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ከ16 ሰዎች ጋር ጭኖ ሲጓዝ የነበረ የጭነት ተሽከርካሪ ከመንገድ ወጥቶ በመገልበጡ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የተደረገው የታክስ ማሻሻያ ኢትዮጵያ ለአረንጓዴ ልማት ያላትን ቁርጠኝነት ያሳያል – የቻይናው ቼሪ ኩባንያ ስራ አስፈጻሚ Amele Demsew Jul 31, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችያደረገው የታክስ ማሻሻያ ኢትዮጵያ ለአረንጓዴ ልማት ያላትን ቁርጠኝነት የሚያሳይ መሆኑን የቻይናው ቼሪ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች አምራች ኩባንያ ስራ አስፈጻሚ ጄን ቹዪ ተናገሩ። በቻይና የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ በወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦችን አሳልፎ ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ Meseret Awoke Jul 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ በወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦችን አሳልፎ ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የደቡብ አፍሪካ የዓለም አቀፍ ግንኙነቶችና ትብብር ሚኒስትር ዶክተር ናሌዲ…
ጤና የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን አጋላጭ ምክንያቶች Feven Bishaw Jul 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የሽንት ስርዓት አካላትን ማለትም (ኩላሊትን፣ የሽንት ፊኛን እና የላይኛውን እና የታችኛውን የሽንት ማስተላለፊያ ቱቦዎች) የሚያጠቃ የኢንፌክሽን አይነት ነው። ብዙዎቹ ኢንፌክሽኖች የታችኛውን የሽንት ቧንቧዎች…