የቤት ግብር ማሻሻያው የቤት ኪራይ ለመጨመር ምክንያት አይሆንም – የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተግባራዊ የተደረገው የቤት ግብር ማሻሻያ በጥናት ላይ ተመስርቶ የተከናወነ በመሆኑ የቤት ኪራይ ለመጨመር ምክንያት ሊሆን እንደማይችል የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ገለጸ፡፡
ማሻሻያው የከተማ አስተዳደሩ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ…