Fana: At a Speed of Life!

በመድኃኒት ለማይታከም የሚጥል በሽታ ቀዶ ሕክምና በኢትዮጵያ ለመጀመር ስምምነት ላይ ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመድኃኒት ለማይታከም የሚጥል በሽታ ቀዶ ሕክምና በኢትዮጵያ ለመጀመር ስምምነት ላይ መደረሱን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሕክምናውን ከስልጠና ጋር ለማስጀመር በእስራኤል ሀገር የሚገኘው “ኢንፊ” ተቋም ከኢትዮ-ኢስታንቡል ጄነራል ሆስፒታል፣ ከጤና…

በፈረንጆቹ 2100 የሂማሊያ የበረዶ ግግር 75 በመቶ ሊቀልጥ እንደሚችል ሪፖርት አመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 2100 ከሂማሊያ የበረዶ ግግር ውስጥ 75 በመቶው ሊቀልጥ እንደሚችል ተመራማሪዎች አስጠነቀቁ። በእስያ ሂንዱ ኩሽ ሂማሊያ የሚገኘው የበረዶ ግግር ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ ፍጥነት እየቀለጠ መሆኑንም ተመራማሪዎቹ ገልጸዋል።…

በኢትዮጵያ የማህበራዊ ሚዲያ የጥላቻ ንግግር እና ሀሰተኛ መረጃ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ያጠናውየማህበራዊ ሚዲያ የጥላቻ ንግግር እና ሀሰተኛ የመረጃ ስርጭት ሀገራዊ ሪፖርት ይፋ ሆኗል ። ከታኅሣሥ 2014 ዓ.ም እስከ ታኅሣሥ 2015 ዓ.ም÷ በፌስቡክ፣ ቲዊተር፣ ዩቲዪብ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ…

የኢጋድ ምግብ ደህንነት እና የድህረ ምርት ብክነት አስተዳደር ስትራቴጂዎች ላይ ያተኮረ ስብስባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የምግብ ደህንነት እና የድህረ ምርት ብክነት አስተዳደር ስትራቴጂዎች ላይ ያተኮረ የሚኒስትሮች ስብስባ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ለሁለት ቀናት የሚቆየው ጉባኤ አላማ ስትራቴጂዎቹ…

የድባቴ መንስኤ ፣ ምልክቶችና መከላከያ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ ሰው ከገባበት ሀዘን ወይም ጥሩ ያልሆነ ስሜት በቶሎ መላቀቅ ካልቻለ የድባቴ ስሜት አጋጥሞታል ማለት ይቻላል፡፡ የድባቴ ስሜት በብዙ ሰዎች ላይ የሚከሰት ችላ ከተባለ ግን የአዕምሮ ጤናን የሚያውክ ደረጃ እንደሚደርስ የህክምና…

በ10 ዓመታት ውስጥ የከተሞች የንፁህ መጠጥ ውኃ አቅርቦትን ወደ 100 በመቶ ለማሳደግ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ 10 ዓመታት ውስጥ በኢትዮጵያ ያለውን የከተሞች የንፁህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት ወደ መቶ በመቶ ለማሳደግ መታቀዱን የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ 14ኛው ሀገር አቀፍ የኢትዮጵያ ከተሞች የውኃ አገልግሎት መድረክ በድሬዳዋ ከተማ ተካሂዷል፡፡…

የሀገራዊ ንቅናቄው የኦዲት ባለሙያዎች መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ንቅናቄው አጋዥ የኦዲት ባለሙያዎች የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ በመድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር ÷ በተከናወኑ የኦዲት ሥራዎች መንግስት ሊያጣ የነበረውን በቢሊየን የሚቆጠር የታክስ ገቢ ማግኘት ተችሏል…

በአፍሪካ ከ8 ሚሊየን በላይ ፍልሰተኞች ጥገኝነት እና ዓለም አቀፍ ጥበቃ ይሻሉ – የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ከ8 ሚሊየን በላይ ፍልሰተኞች ጥገኝነት እና ዓለም አቀፍ ጥበቃ እንደሚፈልጉ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የዓለም የስደተኞችን ቀን ዛሬ በአዲስ አበባ በኮሚሽኑ ዋና መስሪያ ቤት እያከበረ ነው። የዘንድሮውን…

ዓለም አቀፉ የዓየር የትራንስፖርት ማኅበር ጉባኤ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የዓየር የትራንስፖርት ማኅበር (አያታ) በአፍሪካ ላይ ያተኮረውን ጉባዔውን ዛሬ በአዲስ አበባ ማካሄድ ጀምሯል። “የአቪዬሽን ዘርፉን አቅም መጠቀም” በሚል መሪ ሐሳብ የሚካሄደው ጉባዔ÷ በአፍሪካ አቪዬሽን ዘርፍ ያሉ እድሎች እና ፈተናዎች…

የወል እውነታዎች ላይ በማተኮር ሀገርን ማጽናት ይገባል – አፈ-ጉባዔ ታገሠ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወል እውነታዎች ላይ በማተኮር ሀገርን ማጽናት እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ ታገሠ ጫፎ ገለፁ፡፡ “መፍጠንና መፍጠር፤ የወል ዕውነቶችን የማጽናት ቀጣይ የትግል ምዕራፍ” በሚል መሪ ሀሳብ ለምክር ቤት አባላት፣ ለሕዝብ…