ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ ከአየር መንገዱ ቀዳማዊ መሠረታዊ ሠራተኛ ማህበር ጋር በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆናቸዉን ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተሾሙት የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ቀዳማዊ መሠረታዊ ሠራተኛ ማህበር ጋር በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆናቸዉን ገለፁ፡፡
የኢፌዲሪ አየር ኃይል ዋና አዣዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ…