Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ እና ደቡብ ምዕራብ ክልሎች የነዳጅ ግብይትን በኤሌክትሮኒክስ ለማድረግ ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልሎች በሁሉም ማደያዎች የነዳጅ ግብይትን በኤሌክትሮኒክስ ብቻ ለማድረግ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ የደቡብ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ ማሄ ቦዳ እንደገለጹት÷ የኤሌክትሮኒክስ የነዳጅ ግብይት…

በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው “ስቴይ ኢዚ” ሆቴል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ አዲሱ ገበያ አካባቢ በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው “ስቴይ ኢዚ” ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ተመረቀ፡፡ ሆቴሉ÷ 103 የመኝታ ክፍሎች፣ ሥድስት ከ 10 እስከ 100 ሰዎች የሚይዙ የስብሰባ አዳራሾችን እና…

200 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው እየታየ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተቋቋመው የፀረ ሙስና ኮሚቴ 200 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የከተማ አስተዳደሩ የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። ግለሰቦቹ በተለያየ ደረጃ በቀረቡ በርካታ ጥቆማዎች ላይ ምርመራ በማድረግ በሙስና ወንጀል…

ኢትዮጵያን አንደኛዋ ባለትልቅ ኢኮኖሚ ማድረግ አይሳነንም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን አንደኛዋ ባለ ትልቅ ኢኮኖሚ ማድረግ ይገባናል፤ ይህም አይሳነንም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ የበለጸገች እና ለሁሉም ምቹ የሆነች ሀገርን ለመገንባት ኢንዱስትሪዎቻችንን በማሳደግ፣ ዐቅምን በመፍጠር…

መደመር የተበታተነን ጉልበት ወደ ጠንካራ ሀይል የሚቀይር ነው – ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛውን ቀን የያዘው "ቃል ፤ተግባር፤ ትውልድ" በሚል በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተዘጋጀው አውደ ርዕይ ዛሬም በአብርሆት ቤተ መጽሐፍት በመደመር መጽሐፍት ላይ ትኩረቱን አድርጎ ቀጥሎ ተካሂዷል ። በአውደ ርዕዩ መደመር ፣ የመደመር መንገድ…

የኢትዮጵያ የዲጂታል ፖሊሲዎች ሴቶችን ያካተቱ ተደርገው መዘጋጀታቸውን ጥናት አመላከተ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የቴሌኮም ህብረት የቴሌኮሙኒኬሽን ልማት ቢሮ ኢትዮጵያ በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ያሏት ደንቦችና ፖሊሲዎች ውስጥ የሴቶችን ተካትቶ በሚመለከት ያስጠናውን የዳሰሳ ጥናት ይፋ አድርጓል። በጥናቱ መሰረት…

ኢትዮጵያ በንፁህ ውሃ አቅርቦት እና በንፅህና አጠባበቅ ላይ በኔዘርላንድስ በተካሄደው መድረክ ተሳተፈች  

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በንፁህ ውሃ አቅርቦት እና በንፅህና አጠባበቅ ላይ በኔዘርላንድስ ሄግ በተካሄደው የምክክር መድረክ ላይ ተሳትፋለች። መድረኩ ከ800 በላይ ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ ሲሆን፥ በዘርፉ ላይ ባሉ መሰረታዊ አጀንዳዎች ላይ…

የአዲስ አበባ ፖሊስ የመደበኛ እና አድማ ብተና የፖሊስ አባላትን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በ27ኛ ዙር ያሰሠጠናቸውን የመደበኛ እና አድማ ብተና የፖሊስ አባላትን አስመረቀ። በምረቃ መርሐ-ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር…

ከ8 ሺህ በላይ በከፊል የሰለጠኑ ዜጎች ለስራ ወደ ውጭ ሀገራት ተጉዘዋል-ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ሳምንታት ከ8 ሺህ በላይ በከፊል የሰለጠኑ ዜጎች ለስራ ወደ ውጭ ሀገራት መጓዛቸውን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ ባለፉት አጭር ጊዜያት የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት ዘርፉን የማዘመን ሂደት በቴክኖሎጂ…

የሶማሌ ክልል ካቢኔና ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል መንግስት ካቢኔና ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ በተዘጋጀ ፅሁፍ ላይ ውይይት በማካሄድ ላይ ይገኛሉ። ውይይቱን የክልሉ ርእሰ መስተዳድር  ሙስጠፌ መሀመድ የመሩ ሲሆን÷ ከተዳሰሱ ወቅታዊ…