በሕብረት ከተነሳን ወርቃማ ውጤት ለማስመዝገብ የሚያግደን ምድራዊ ሃይል የለም – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህብረት ስንቆም ከባድ ሚመስለውን ነገር ማሳካት እጅግ ቀላል ነው ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡
አቶ አደም ፋራህ በዛሬው ዕለት በስኬት የተጠናቀቀውን በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር…