የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ Mikias Ayele May 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና እና ኢትዮ ቴሌኮም የኮኔክቲቪቲ እና ዲጅታል አገልግሎቶች አቅርቦት የስትራቴጂያዊ አጋርነት ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጣሰው ወልደሃና እና የኢትዮ ቴሌኮም ስራ አስፈፃሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሠ-መስተዳድር የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ Alemayehu Geremew May 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሠ-መስተዳድር አቶ ኢብራሂም ዑስማን የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ። ከዕርሳቸው ጋር የክልሉ አመራሮች በሳይንስ ሙዚየም የቀረቡ የግብርና ውጤቶችን፣ የግብርና ሳይንስ እንዲሁም ዘርፉ የደረሰበትን ደረጃ ተዘዋውረው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ የሽግግር ፍትኅ የሕዝብ ምክክርና ግብዓት የማሰባሰብ ሥራ በተለያዩ ክልሎች ተጀመረ Alemayehu Geremew May 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ የተለያዩ ክልሎች የሚካሄደው ሀገራዊ የሽግግር ፍትኅ የሕዝብ ምክክርና ግብዓት የማሰባሰብ ሥራ መጀመሩን የፍትኅ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሽግግር ፍትኅ ሥርዓትን መተግበር ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሠላም፣ ዴሞክራሲ እና ዕድገት ጉልህ ሚና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በቻይና ያደረጉት ጉብኝት የሁለቱን አገራት ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋገረ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Melaku Gedif May 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በቻይና ያደረጉት ጉብኝት የሁለቱን አገራት ትብብርና ወዳጅነት ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋገረ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ የዛፓሮዢያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ደኅንነት ያሳስበኛል አለ Alemayehu Geremew May 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ የዛፓሮዢያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ደኅንነት እንደሚያሳስበው አስታወቀ፡፡ የዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ራፋዔል ማሪያኖ ግሮሲ ለተመዱ የደኅንነት ምክር ቤት እንደገለጹት ÷ የኒውክሌር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የሥነ-ሕዝብና ተያያዥ የልማት ጉዳዮችን በልማት እቅዶቿ ውስጥ አካታ እየተገበረች ነው- አቶ ሳንዶካን ደበበ Melaku Gedif May 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የሥነ-ሕዝብና ተያያዥ የልማት ጉዳዮችን በልማት እቅዶቿ ውስጥ አካታ እየተገበረች መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የዓለም ሥነ-ሕዝብ የ2023 ዓመታዊ ሪፖርት በኢትዮጵያ ይፋ ተደርጓል፡፡ ሪፖርቱ 8 ቢሊየን ህይወት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የጄኖአ ግዛት ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይልና አበባ ምርት ለመሰማራት ፍላጎታቸውን ገለጹ Melaku Gedif May 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ በጄኖአ ግዛት ከተለያዩ የኢንዱስትሪ ዘርፍ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደር ደሚቱ በኢትዮጵያ ስላለው ምቹ የኢንቨስትመንት እና የገበያ እድል ገለጻ አድርገዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ 38 ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ ለፖሊስ የ14 ቀን ጊዜ ተፈቀደ Meseret Awoke May 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ በ 38 ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ የማጣሪያ ምርመራ እንዲደረግ ለፖሊስ የ14 ቀን ጊዜ ፈቀደ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በ3 መዝገብ የቀረቡ የ38 ተጠርጣሪዎችን ጉዳይ…
የዜና ቪዲዮዎች ሰኔ እና ሰኞ Sene ena Segno ምዕራፍ 1 ክፍል 4 Season 1 EP 4 Amare Asrat May 30, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=pV_talpOLVM
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ም/ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግስቴ ከደቡብ ሱዳን የፖሊስ አገልግሎት ኃላፊ ጋር ተወያዩ Amele Demsew May 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ም/ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግስቴ ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ የፖሊስ አገልግሎት ኃላፊ ኢንስፔክተር ጀነራል ማጃክ አኬችንና ልኡካን ቡድናቸው ጋር ውይይት አድርገዋል ፡፡ በውይይታቸውም ÷ የተደራጁ ድንበር ተሻጋሪ…