በሲዳማ ክልል የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን ለማስፋፋት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የተጀመረው የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን ለማስፋፋት እየተሰራ መሆኑን የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡
የቢሮው ኃለፊ አቶ መምሩ ሞኬ ÷ በክልሉ ቆላ፣ ወይና ደጋና ደጋማ የአየር ፀባይ ባላቸው ወረዳዎች ዘንድሮ ስንዴ በመስኖ…
የተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማቶቻቸውን ከሱዳን ሊያስወጡ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማቶቻቸውን ከሱዳን ሊያስወጡ መሆኑ ተገለፀ፡፡
የሱዳን ጦር መሪ ጀኔራል አብዱል ፈታ አልቡርሃን ዲፕሎማቶቻቸውን ማስወጣት ከሚፈልጉ ሀገራትን አነጋገረዋል፡፡
ጄኔራሉ አሜሪካ፣ብሪታንያ፣ ቻይና እና ፈረንሳይ ዲፕሎማቶቻቸውን…
የሩሲያ ኩባንያዎች በዲጂታል ኢኮኖሚ መስክ መሳተፍ በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ምክክር ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በዲጂታል ኢኮኖሚ መስክ ለመሳተፍ በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር ምክክር አደረጉ፡፡
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዲኤታ ሁሪያ አሊ÷በአፍሪካ አገራት የኢኮኖሚክ ኮሚሽን ሊቀመንበር…
በኦሮሚያ ከግንቦት 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የነዳጅ ግብይት በኤሌክትሮኒክስ ሥርዓት ብቻ ይከናወናል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከግንቦት 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የነዳጅ ግብይት በኤሌክትሮኒክስ ሥርዓት ብቻ እንደሚከናወን የክልሉ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡
በኤሌክትሮኒክስ የሚከነወነው የነዳጅ ግዥና ሽያጭ የተሳለጠ እንዲሆንም የሚመለከታቸው አካላት ከወዲሁ…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጀኔራል ሰዓረ መኮንን ያስገነባውን ሐውልት እና በስማቸው የሰየመውን ፓርክ አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቀድሞው የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ሰዓረ መኮንን ያስገነባውን የመታሰቢያ ሐውልት እና በስማቸው የሰየመውን ፓርክ ዛሬ አስመርቋል፡፡
የመታሰቢያ ሐውልቱ እና ፓርኩ ግንባታ የተከናወነው በአዲስ አበባ…
አንዳንድ የመገናኛ ብዙሃን በሱዳን የተፈጠረውን ችግር የኢትዮጵያ ጣልቃገብነት እንዳለ አስመስለው የሚያናፈሱት መረጃ መሰረተ ቢስ ነው- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንድ የመገናኛ ብዙሃን በሱዳን ግጭት የኢትዮጵያ ጣልቃገብነት እንዳለ አስመስለው የሚያናፈሱት መረጃ መሰረተ ቢስ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም÷ ኢትዮጵያና…
በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ እና አዳማ ከተማ ድል ቀናቸው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ20ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አዳማ ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
የአዳማ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ደስታ ዮሐንስ በ72ኛው እና ጀሚል ያዕቆብ በ77ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥረዋል፡፡…
አትሌት ቀነኒሳ በቀለና አልማዝ አያና የሚሳተፉበት የለንደን ማራቶን የፊታችን እሑድ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላላቅ አትሌቶች የሚፋለሙበት የ2023 የለንደን ማራቶን የፊታችን እሑድ ሚያዚያ 15 ቀን 2015 ዓ.ም ይካሄዳል።
በውድድሩ በወንዶች ቀነኒሳ በቀለ የሚካፈል ሲሆን÷ ለአሸናፊነት ቅድሚያ ግምት ከተሰጣቸው አትሌቶች መካከል መሆኑ ተመላክቷል፡፡…
በትግራይ ተቋርጦ የቆየውን የንግድ እንቅስቃሴ ለማስቀጠል ተጓዥ ባዛር ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ተቋርጦ የቆየውን የንግድ እንቅስቃሴ ማስቀጠል የሚያስችል ተጓዥ ባዛር እና የፓናል ውይይት ሊጀምር መሆኑ ተገልጿል።
ተጓዥ ባዛሩ “ሰላም ትግራይ የንግድ እንቅስቃሴ ለቀጠናዊ ሰላም” በሚል መሪ ቃል ነው የሚካሄደው፡፡
የንግድ…