ፋና ስብስብ አምስት ግልገሎችን የወለደችው በግ Feven Bishaw Jul 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን አዲዮ ወረዳ ጨጋ ቀበሌ አንዲት በግ አምስት ግልገሎችን መውለዷ ተሰምቷል፡፡ እቺህ በግ የቦንጋ በግ ዝርያ ያላት ናት ነው የተባለው፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶችን የመሪነት አቅም ለማሳደግ የተጀመረውን ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ Mikias Ayele Jul 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የሴቶችን የመሪነት አቅም ለማሳደግ የጀመረውን ጥረት አጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ከዩ ኤን ውመን ጋር በመተባበር ለሴት የሕዝብ ተወካዮች ምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት እየተሰጠ ነው Mikias Ayele Jul 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል "ሂማሊያን ካታራክት ፕሮጀክት" ከተሰኘ ግብረ ሠናይ ድርጅት ጋር በመተባበር የአይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት እየሰጠ ነው፡፡ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል የአይን ሕክምና ፕሮጀክቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና 43ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ በናይሮቢ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Jul 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 43ኛው የአፍሪካ ህብረት ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ ይገኛል። በጉባዔው በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ የተመራ ከፍተኛ የልኡካን ቡድን እየተሳተፈ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና የታክስና የሕግ ተገዢነት ንቅናቄ መርሐ ግብር በጋምቤላ ክልል ተጀመረ Shambel Mihret Jul 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘‘ግብር ለሀገር ክብር’’ በሚል መሪ ሃሳብ ክልላዊ የታክስና የሕግ ተገዢነት የንቅናቄ መርሐ ግብር በጋምቤላ ከተማ ተጀምሯል። የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ መርሐ ግብሩን ባስጀመሩበት ወቅት እንደገለጹት÷በክልሉ ዘላቂና ቀጣይነት ያለው ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከ18 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ Melaku Gedif Jul 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ከ18 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የደቡብ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ይግለጡ አብዛ ÷ በግማሽ ዓመቱ ከመደበኛ ግብር ከፋዮች እና ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚጠበቀውን ግብር ለመሰብሰብ በርካታ…
ጤና የሳንባ ካንሰር ዋና ዋና አጋላጭ ሁኔታዎች ምንድንናቸው? Feven Bishaw Jul 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳንባ ካንሰር ማለት በሳንባ ውስጥ የሚገኙ ህዋሳት ከመደበኛ ዕድገታቸውና ቁጥራቸው ውጪ ጤናማ ባልሆነ መልኩ መባዛት ነው፡፡ የሳንባ ካንሰር ከሳንባ ተነስቶ ወደ አንጎል እንዲሁም ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ሊሰራጭ እንደሚችል…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሔደ Shambel Mihret Jul 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘‘በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ’’ በሚል መሪ ሀሳብ የደቡብ ክልል የዘንድሮው የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በወላይታ ሶዶ ከተማ ተካሔደ፡፡ በክረምት ወራት በሚከናወነው የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 4 ሺህ 696 ፍቺ ተመዘገበ ዮሐንስ ደርበው Jul 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 4 ሺህ 696 ፍቺ መመዝገቡን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባና ነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው የነዋሪዎች አገልግሎት ዳይሬክተር ዮሴፍ ንጉሴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና በባሕርዳር በ650 ሚሊየን ብር የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ተመረቀ Meseret Awoke Jul 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር በ650 ሚሊየን ብር የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ተመርቋል። የባሕርዳር ከተማ የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቱ የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጅ ቢሮ ከጃፓን መንግሥት ባገኘው 650 ሚሊየን ብር ድጋፍ ነው የተገነባው፡፡…