ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት የሱዳንን ግጭት ለመፍታት ተቋቋመው የአራትዮሽ የመሪዎች ጉባኤ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት የሱዳንን ግጭት ለመፍታት ተቋቋመው የአራትዮሽ የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ(ዶ/ር) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የሱዳንን ግጭት…