ችግር ፈቺ ፈጠራዎችን በማፍለቅ ኢኮኖሚውን እንዲደግፉ በትኩረት ይሰራል – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወጣቶችን ክህሎትና ተወዳዳሪነት በማጎልበት ችግር ፈቺ ፈጠራዎችን በማፍለቅ ኢኮኖሚውን እንዲደግፉ በትኩረት እንደሚሰራ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ።
"ክህሎት ለተወዳዳሪነት" በሚል መሪ ሀሳብ ላለፋት አምስት…